Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ድምፃዊ ጌዲዮን ዳንኤል ከጎዳና የሚታደገው ይሻል

$
0
0
ለአድማጮች ባደረሳቸው ሁለት አልበሞቹ ከፍተኛ ታዋቂነትን ያተረፈው ደምፃዊ ጌዲዮን ዳንኤል በጎዳና ላይ ኑሮውን እየገፋ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ወጣቱ ድምፃዊ ጌዲዮን ዳንኤል በተለይ ‹‹ጌዲ በተራ›› በሚለው የቅፅል ስሙ የሚታወቅ ሲሆን ድምፃዊው ካዛንቺስ አካባቢ ባሉ የምሽት ክበቦች ሙዚቃን መጫወት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በርታ የሚሉት ሰዎች በመበራከታቸው የራሱን ሁለት አልበሞች ለመሥራት እና በተለያዮ ነጠላ ዜማዎች ላይ ከመሳተፋ ባለፈ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543