Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊትና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ ሰራዊት ወታደራዊ ጥቃት ፈፀሙ፤

$
0
0
የኢትዮጵያን ሕዝብ ከጎጠኛውና ከአሸባሪው የወያኔ አምባገነናዊ ስርዓት ለማላቀቅ የትጥቅ ትግሉን አማራጭ አድርጎ ለሀገርና ለወገኑ መስዋዕትነት ለመክፈል ቆርጦ የተነሳው የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር /ኢሕአግ/ ለአንድነት እና ለዴሞክራሲ ከሚታገሉ ድርጅቶች ጋር ውህደት በመፍጠር የፀረ- ወያኔ ትንቅንቁንና ፍልሚያውን አጠናክሮ በመቀጠል በተሰለፈባቸው አውደ-ውጊያዎች በጠላት ላይ ወታደራዊ የበላይነትን በመቀዳጀት የሀገርናየወገን መከታነቱን እያስመሰከረ ይገኛል። በዚህም መሰረት የጋራ ጠላትን በጋራ ለመደምሰስና የኢትዮጵያን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543