ህወሓቶች የመቐለን ሰለማዊ ሰልፍ ለመከልከል ወስነዋል።
ትናንት ሐሙስ ማታ (ከምሽቱ 4:30) አንድ የህወሓት ባለስልጣን ደውሎ እንደነገረኝ ከሆነ ህወሓቶች የመቐለን ሰለማዊ ሰልፍ ለመከልከል ወስነዋል። ትናንት ማታ አስቸኳይ ስብሰባ የተጠራው “ሰልፉ በመቐለ እንዳይካሄድ፣ እንዳታዋርዱን፣ የህዝቡን ስሜት መረዳት እንዴት ያቅታችኋል? ነገሮች ሳይበላሹ ሰልፉ በሆነ ምክንያት...
View Articleለውጭ ዜጎች ቅምጥ የሆኑ ሴቶች እና ሴተኛ አዳሪ አግብተው የሚኖሩ ወንዶች
ሰላማዊት ከበደ (ስሟ ተቀይሯል)፡፡ በሁለት ዓይነት የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ትገኛለች፡፡ ቤት ተከራይቶ ያስቀመጣትና የሚረዳት የውጭ ዜጋ ወጣት አለ፡፡ በሌላ በኩል አፈቅረዋለሁ የምትለው ሌላ ኢትዮጵያዊ ጓደኛም አላት፡፡ ዕድሜዋ አሥራ ዘጠኝ እንደሆነ፤ ከፍቅረኛዋ ጋር ከሦስት ዓመት በላይ አብረው መቆየታቸውን...
View Articleሰርካለም ፋሲል በቴዎድሮስ ባህሩ ላይ የመሰረተቻቸው ክሶች
የህወሐት ገዥ አካል እርሷን እና ባለቤቷን እስክንድር ነጋን ወደ እስር ቤት እስከወረወረበት ጊዜ ድረስ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ጋዜጠኛ እና አሳታሚ ሆና ስትሰራ በቆየችው ሰርካለም ፋሲል በቴዎድሮስ ባህሩ ላይ በጣም ጠንካራና ማስረጃ የሞላው ክስ አቅረባለች፡፡ ሁለቱም ሰርካለም እና እስክንድር (በአሁኑ ጊዜ በሀሰት...
View Articleበፊላደልፊያ 3 ሃበሾች በሴተኛ አዳሪዎች ወጥመድ ተያዙ
በአሜሪካ ፔንስልቬኒያ ክፍለ-ግዛት ፊላደልፊያ ከተማ ሰሞኑን ፖሊስ ባዘጋጀው የሴትኛ አዳሪዎች ወጥመድ ሰባት ሰዎች የወጥመዱ ሰለባ ሲሆኑ ሶስቱ የሃበሻ ስምና ገፅታ ያላቸው ናቸው:: የሰዎቹ ስምና ምስለ ከዚህ በታች እንደተዘረዘረው ነው: ይህ አይነቱ የሴተኛ አዳሪ መሳይ ወጥመድ በሰፊው በተለያዩ ክፍለ-ግዛቶችና ከተሞች...
View Articleለአልሸባብ ወደ አክራሪነት መለወጥ ኢትዮጵያ ተጠያቂ ናት መባሉን መንግስት አጣጣለ
አልሸባብ ፅንፈኛ ድርጅት የሆነው ኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ ጦር ሰራዊት በማዝመቷ ነው በማለት ኒው አፍሪካን መጽሔት የዘገበ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ የአልሸባብ ታጣቂዎች አፍጋኒስታን ሄደው ስልጠና የወሰዱት ገና ድሮ ነው በማለት ዘገባውን አጣጣለ፡፡ አልሸባብ በዩጋንዳ እና በኬኒያ በፈፀማቸው ጥቃቶች...
View Articleምግብ ለመስራት የለኮሰችው ሲሊንደር ድንገት ፈንድቶ ከፍተኛ የሆነ የቃጠሎ አደጋ በሰውነቷ ላይ የደርሰባት ሙሚና መሀመድ
ሙሚና መሀመድ ትባላለች ወጣት እና የአካውንቲንግ ትምህርት ተመራቂ ነበረች ቤተሰቦችን ለመርዳትም በሰደት ሳውዲ አረቢያ ላይ ኑራለች ፡፡ ሳውዲ አረቢያ ላይ የአጎቷ ቤት ስትኖር በተረገመ የቀን ክፉ የገጠማት ችግር ለባለብዙ ዕራይ ለነበራት ሙሚና ያመጣባት አደጋ በቀላሉ የሚገለጽ አይደለም ፡፡ ምግብ ለመስራት የለኮሰችው...
View Articleስደተኞችን አስገድዶ በአውሮፕላን የሚጭነው የኖርዌይ ኢሚግሬሽን ፖሊስ ለፍርድ ሊቀርብ ነው።
ባለፈው አመት አስገድዶ ሰዎችን በአውሮፕላን መጫን ጉዳይ፣ አንድን ሰው እንዴት በግዴታ እንዳይወሰድ ማድረግ እንደሚቻልና በመንግስት ስለሚያስከትለው የህግ ተጠያቂነት እዚሁ ፌስ ቡክ ላይ ጽፌ ነበር። ግንቦት 22 ቀን 2014 ይሄው ነገር በተግባር ታየ። በአለም አቀፍ ህግ አንድ ልኡዋላዊ ሃገር ዜጎች ያልሆኑ ህገ ወጥ...
View Articleኢትዮጵያዊው-ኖርዌጂያን ኦኬሎ ኦካይ ኦቻላ ”ሞት ሊበየንበት ይችላል” -በሽብርተኝነት ክስ ሞት ተፈርዶባቸው ሞታቸውን...
በኖርዌይ ሃገር ውስጥ በኖርዌጂያንኛ የሚታተመው ዳግብላደት የተባለው ጋዜጣና ድረ-ገጽ ”ኢትዮጵያዊው-ኖርዌጂያን” ኦኬሎ ኦካይ ኦቻላ በሚቀጥለው ሳምንት ሞት ሊበየንበት ይችላል” ሲል ኣውጥቶኣል። ”ባለፈው ሳምንት ለማወቅ እንደተቻለው ዕድሜው 52 የሆነና ኦኬሎ ኦካይ ኦቻ የተባለ ኖርዌጂያን ኢትዮጵያ ውስጥ...
View Article‹‹ያለ ፈቃድ መሬቱንም ፎቶ ማንሳት አይቻልም›› ፖሊስ
‹‹ያለ ፈቃድ መሬቱንም ፎቶ ማንሳት አይቻልም›› ፖሊስ የጦማሪያኑን የፍርድ ውሎ የሚከታተለው ሰው ዛሬም እንደወትሮው በጠዋት ነው የተገኘው፡፡ አራት ሰዓት ካለፈ በኋላ የጦማሪያኑ ጠበቃ ‹‹መዝገብ ቤቷ ስለሌለች ነገ ከሰዓት ተብሏል›› ብለው ሲነግሩን በርካታ ህዝብ በተገኘበት አንዲት መዝገብ ቤት በመቅረቷ ብቻ የፍርድ...
View Articleየቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጥፋቱ ምንድን ነው?
መስፍን ወልደ-ማርያም ሰኔ 2006 ዓ.ም ቴዎድሮስ ካሣሁንን በአካል አላውቀውም፤ በዘፈንና በጭፈራ በእውነት ተደሳች መሆን ካቃተኝ ቆይቷል፤ ከ ኅዳር 1967 ጀምሮ ነው የቆረቆረኝ፤ ይህ ሰው እንደሰውና እንደ ኢትዮጲያዊ በየጊዜው የሚደርስበትን ወደ ግፍ የሚጠጋ በደል ስመለከት ያው የለመድነው ምቀኝነት ነው እያልሁ...
View Articleመዝገቦቹ መልሰው ተቀራረቡ የእምነት ክህደት ቃል በኃይል አስፈርመዋቸዋል
ጽዮን ግርማ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በስድስቱ ጦማሪያንና በሦስቱን ጋዜጠኞች ላይ የፌደራል ፖሊስ የተለያየ ምክንያት እየሰጠ ቀጠሮ የሚያራዝመውን ሁለት መዝገብ አንዴ ሲያቀራርበው መልሶ ደግሞ ሲያራርቀው ቆይቶ አሁን ደግሞ መዝገቦቹን መልሶ አቀራርቧቸዋል፡፡እስረኞቹ ራሳቸውን መከላከል...
View Articleበካድሬ የምትሾፈር ሀገር
ስንገጣጠም በካድሬዎቹ ፊት ላይ ድንጋጤና ንዴት የተቀላቀለበት ስሜት መታየት ጀመረ፡፡ከዚያም ያልተለመዱ እንቅስቃሴዎች ተከተሉ ሁሉም ካሜራውን አውጥቶ ፎቶውን ያንቀጫቅጨው ጀመር፡፡ እኛም ካድሬዎቹ እያደረጉት ያሉት የማስፈራራት ሙከራ መሆኑን አውቀን የደብረ ማርቆስ ከተማ የፓርቲያችን አመራር የሆነውን ወጣት ሳሙኤል...
View Articleየትግራይ ልጆች ሚስጥሩን እያወጡት ነዉ የመለስን ማንነት Abraha Desta
“በርሀ ሻዕብያ” In My Mind ================== በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት ነው። ሻዕብያ ኢትዮጵያን ለመወረር ዝግጅቱ ማጠናቀቁ እየታወቀ፣ ራሳችንን ለመከላከል መዘጋጀት እንዳለብን እየተነገረ ዝምታ መረጥን። አምባሳደር አውዓሎም ወልዱ (በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር) የሻዕብያን ዝግጅት ለኢትዮጵያ...
View Article“እንከን የለሽ አብዮታዊ ወንጀሎች”!
የቀድሞ የህወሓት ታጋይና የወይን ጋዜጣ አዘጋጅ የነበረ ጋዜጠኛ ሓገዞም መኮነን “እንከን የለሽ አብዮታዊ ወንጀሎች” የሚል ርእስ ያለው የህወሓት መጥፎ ተግባሮችና ወንጀሎች የሚያጋልጥ መፅሓፍ በመፃፉ ምክንያት ለማሳተምያ የሚሆን ስፖንሰር እንዳያገኝ ህወሓቶች ተፅዕኖ እያደረጉ መሆናቸው በስልክ ገልፆልኛል። የቀድሞ...
View Articleአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን ባለሥልጣናት እገታ ላይ መሆኑን በማስመልከት የወጣ መግለጫ
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን ባለሥልጣናት እገታ ላይ መሆኑን በማስመልከት የወጣ መግለጫ ሰኔ 23 ቀን 2006 ዓ.ም የግንቦት 7፣ የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ፀሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሰኔ 16 ቀን 2006 ዓም ለሥራ ጉዳይ በየመኒያ አየር መንገድ አይሮፕላን ተጉዞ በትራንዚት ሰንዓ ከተማ እያለ...
View Articleአቶ አንዳርጋቸው በየመን መንግስት ከታገቱ በሁዋላ የኢትዮጵያ ትምባሆ ድርጅት ለየመን ኩባንያ ተሸጠ
የግንቦት 7 አመራር አባል በየመን መንግስት ታግተው ከተያዙ ከአንድ ሳምንት ወዲህ የፕራይቬታይዜይሽንና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ውሳኔ መስጠት በተቸገረበት የብሔራዊ ትምባሆ ድርጅት ሽያጭ ጉዳይ ላይ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ውሳኔ በመስጠት ለየመን ኩባንያዎች ከፍተኛ የአክሲዮን ድርሻ...
View Articleግንቦት7 አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለማስፈታት ጥረቱን መቀጠሉን አስታወቀ
ኢሳት ዜና :-የንቅናቄው የስራ አስፈጻሚ አባልና የህዝባዊ እምቢተኝነት ዘርፍ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ አበበ ቦጋለ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ፣ የየመን የጸጥታ ሃይሎች አቶ አንዳርጋቸውን በአስቸኳይ ይለቁት ዘንድ ለአገሪቱ ፕሬዚዳንት ደብዳቤ ከመጻፍ ጀምሮ በውጭ አገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፎችን እና...
View Articleየአማራ ጉዳይ፤ አለ? ወይስ የለም?
መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2006 ተናግሬ ነበር ማለት ዋጋ የሌለው የወሬ ማጌጫ ነው፤ እስቲ ፍቀዱልኝና ልጠቀምበት፤ ከወያኔ ዋና ምሁር፣ ከመለስ ጋር ለመጀመሪያና ለመጨረሻ ጊዜ ፊት-ለፊት በቴሌቪዥን በተገኛኘን ጊዜ ‹‹አማራ የሚባል ጎሣ የለም፡›› በማለቴ መለስ ዜናዊና ጭፍሮቹ ብቻ ሳይሆኑ ‹‹አማራ-ነን ባዮች››...
View Articleየሽብር –ዘፍጥረት (ተመስገን ደሳለኝ)
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ዋዜማ፣ በመካከለኛው ምስራቅ አዲስ ንቅናቄ መፈጠሩን ያስተዋለ አልነበረም፤ …ከሺህ ዓመታት በፊት በአገር አልባነት፣ በተለያዩ የዓለም አህጉራት የተበታተኑት አይሁዳውያን ይደርስባቸው ከነበረው መገለልና ጭቆና (ፀረ-ጽዮናዊነት) ነፃ ለመውጣት በፈረንጆች አቆጣጠር በ1896 ዓ.ም. ቴዎድሮ ሄርዘል...
View Articleየአቶ አንዳርጋቸው እገታ ተከትሎ ኢትዮጵያውያን ከየአቅጣጫው ቁጣቸውን እየገለጹ ነው
ኢሳት ዜና :-የየመን መንግስት የግንቦት7 ዋና ጸሃፊ የሆኑትን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ማገቱን ተከትሎ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚኖሩ ዜጎች ቁጣቸውን እየገለጹ ነው። አላማጣ አካባቢ የሚኖሩ አንድ አስተያየት ሰጪ ” የየመን መንግስት ያገተው አንዳርጋቸውን ብቻ ሳይሆን መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ ነው። በዚህ...
View Article