Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Swedish top prosecutor investigating 13 Ethiopian government officials

A top Swedish prosecutor told Swedish Radio that 12 Ethiopian government officials and one other military commander who is based in Sweden are being investigated for executing the killing of innocent...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹በሰላማዊ ሰልፈኛ ላይ ዱላ መሰንዘር ሽንፈት ነው›› እስክንድር ነጋ

ሰማያዊ ፓርቲ እና ሌሎች በትብብሩ ውስጥ የታቀፉ ፓርቲዎች በጠሩት የአዳር ሰልፍ ላይ የወጡ ሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የተወሰደውን አሳፋሪ እርምጃ ሰምቻለሁ፡፡ እርምጃው ሁለት ነገሮችን በጉልህ ያሳዬ ነበር፡፡ አንደኛ የኢህአዴግ መራሹ መንግስት ሽንፍትን ያሳየ ነው፤ ሁለተኛው ደግሞ ሰላማዊ ትግሉ እየተጠናከረ መምጣቱን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳውዲ መንግስት ማስጠንቀቂያና እርምጃ

የሳውዲ መንግስት የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውንና ህጉ በማይፈቅደው መንገድ የመኖሪያ ፈቃዳቸው ካለው ሙያ ውጭ የሚሰሩ የማናቸውንም ሀገር ዜጎች በመላ ሀገሪቱ ለማጽዳት የተደራጀ ዘመቻ ከተጀመረ ወር ደፍኗል። በየቀኑ በመንግስትና በግል መገናኛ ብዙሃን የሚለቀቁት የማስጠንቀቂያ መረጃዎች ከበድ ከበድ ያሉ ናቸው። ዛሬ ማለዳ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአሜሪካ የነዳጅ ዋጋ እጅግ አሽቆለቆለ

ፕሬዚደንት ኦባማ ተጨማሪ አዲስ ማ እቀብ በመጣል ሩሲያን ለማሽመድመድ እቅድ አላቸው ተባለ:;ይህ በዚህ ሳምንት ውስጥ ይፈርሙታል የተባለው ሰነድ በምን በምን ዙሪያ ላይ ሊሆን እንደሚችል መረጃ ባይገኝም ለሩሲያ ግን መጪው ግዜ ከባድ ሊያደርግባት ይችላል ነው የተባለው በአሜሪካ ከተሞች የነዳጅ ዋጋ እጅጉን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ንግድ ባንክ የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራርን ከስራ አገደ

የሰማያዊ ፓርቲ የወጣቶች ጉዳይ ኃላፊ አቶ እያስፔድ ተስፋዬ ከሚሰራበት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአዳር ሰላማዊ ሰልፉን ተከትሎ በደረሰበት እስር ምክንያት ከስራው ታገደ፡፡ እያስፔድ ተስፋዬ በሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ጨለማና ቀዝቃዛ ክፍል ታስረው ከነበሩት አመራሮች መካከል አንዱ ሲሆን ከእስር ከተፈታ በኋላ ታስሮ ስለመቆየቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ አብርሃ ደስታ ለታህሳስ 15 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠባቸው

በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮችን ጨምሮ 10ሩም ተከሳሾች ለታህሳስ 15 ቀን 2007 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቶባቸዋል፡፡ ዛሬ ታህሳስ 9 ቀን 2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ 19ኛው ወንጀል ምድብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የባህርዳር ህዝብ ተቃውሞውን እየተቀላቀለ ነው • አምስት ሰዎች ሲቆስሉ ሁለት ሞተዋል

ዛሬ ጠዋት ባህርዳር ከተማ ላይ የተነሳውን የህዝብ ተቃውሞ ፖሊስ በኃይል ለመበተን ጥረት እያደረ ቢሆንም ህዝቡ በብዛት ተቃውሞውን እየተቀላቀለ መሆኑን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡ ፖሊስ በተኮሰው ጥይት ሁለት ወጣቶች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን ሌሎች አምስት ያህል ወጣቶች እንደቆሰሉ ተገልጾአል፡፡ በአሁኑ ወቅት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በባህር ዳር ከተማ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ ፡፡

በተለምዶ የመስቀል አደባባይ ተብሎ የሚጠራውን የታቦት መውረጃ ቦታ ለግል ባለሃብቶች ለመሸጥ ታስቧል በሚል ሰሞኑን እንቅስቃሴ በጀመረው የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የከተማ አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ድርጊት የተቆጡት የከተማዋ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እና በፖሊስ መካከል በተነሳው ግጭት ከ 3-5 የሚደርሱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምፃዊ ፋሲል ደሞዝ ተደበደበ

በዋሽንግተን ዲሲ የሚኖረው ተወዳጁ ድምፃዊ ፋሲል ደሞዝ ባልታወቁ ሰዎች በደረሰበት ከፍተኛ ድብደባ ጉዳት ደርሶበታል። በትላንትናው እለት ሊመሽ አካባቢ በዲሲ ሰዓት አቆጣጠር 5፡15pm ላይ ጆርጂያና ኬኔዲ መንገድ ጥቂት እርምጃ ገባ ብሎ በተፈፀመበት ድብደባ በግራ ቅንድቡ ከፍ ብሎ በድብደባ ክፉኛ በማበጡ የግራ አይኑን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጫውን አስታኮ ለፖሊሶች የማእረግ እድገት እየተሰጠ ነው

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ሙክታር ከድር ሰሞኑን ለክልሉ 5ሺ473 ፖሊሶች የሰጡት የማዕረግ ዕድገት መጪውን ምርጫን በመንግስት መዋቅር፣ በጀትና ጊዜ ተጠቅሞ ለማሸነፍ ኢህአዴግ የዘረጋው ስትራቴጂ አካል እንደሆነ ታዛቢዎች ተናገሩ፡፡ መጪው ምርጫ ሊካሄድ አምስት ወራት ብቻ በቀሩት በዚህ ጊዜ የማእረግ እድገት በብዛት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህዝብ ያለው ድምጽ ነው፤ ግን ይህን ድምጽ የሚሰበስበው ማን ነው?

በአዲስ አበባ በታላቁ ኑር መስጊድ ለመቶ ምናምን ግዜኛ ጨዋው ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ድምጹን አሰምቷል፡፡የታሰሩት ያለ ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ፣መጅሊሱ ከመንግስት ተጽእኖ እንዲላቀቅ ወዘተ ጠይቀዋል፡፡ተቃውሞው ከተጀመረ ሶስተኛ ዓመቱን ይዟል፡፡… ደርግ አሸንፎ በመምጣቱ ምንም ነገር እንደማያቅተው የሚያምነው ኢህአዴግ አሁንም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና!! ሁለት የኢትዮጵያ አየር ሀይል ኤም አይ 35 ሄሊኮፕተር አብራሪዎች የሚያበሩትን ሄሊኮፕተር ይዘው ጠፉ።

ሰበር ዜና!! ሁለት የኢትዮጵያ አየር ሀይል ኤም አይ 35 ሄሊኮፕተር አብራሪዎች የሚያበሩትን ሄሊኮፕተር ይው ጠፉ።የት እንደገቡ እስካሁን አልታወቀም። ለኢሳት በደረሰው መረጃ የ ኤም አይ 35 ተዋጊ ሄሊኮፕተር አብራሪዎቹ ሻምበል ሳሙ ኤል ግደይ እና መቶ አለቃ ቢልልኝ መኮንን ትናንት ጧት ለልምምድ እንደወጡ ነው ጠፍተው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ኮሚቴዎቻችን በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ሃላፊ ተሰድበው በፖሊስ ሃይል ተገፍትረው ከቢሮ እንዲወጡ ተደረጉ::

የአሸባሪ ሚስት ድሮም አሸባሪ ናት ሂጃብ አውልቂ ከተባለች ለምን አታወልቅም አይደለም ሂጃብ ይቅርና ካስፈለገን ቀሚሳቸውን አሶልቀን እናያቸዋለን (አቶ አምባዬ የማረሚያ ቤቱ ሃላፊ) አቡ ዳውድ ኡስማን በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ታስረው የሚገኙት ኮሚቴዎቻችን እና ኡስታዞቻችን የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በዚህ ሳምንት የጀመረውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በምርጫ ቦርድ ደባ አንድነት አይደናገጥም! ሲል አንድነት ፓርቲ መግለጫ ሰጠ

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የ2ዐዐ7 ዓ.ም አገራዊ ምርጫ እንደሚሳተፍና ለዚህም መተማመኛው ሕዝቡ መሆኑን ገልፀ «ተደራጅ 2007 ለለውጥ» በሚል መፈክር አንግቦ አገራዊና ሕዝባዊ ኃላፊነቱን ለመወጣትና ኢህአዴግን በቃህ ለማለት ሌት፣ ከቀን በንቃትና በትጋት እየሠራ ይገኛል። በአሁኑ ወቅት ነፃ ሚዲያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Categorized | Ethiopia, News Two Ethiopian Pilots Abscond With Two MI-35...

TWO Ethiopian Air Force pilots reportedly went missing since yesterday morning with their two MI-35 combat helicopters. The Ethiopian Satellite Television (ESAT) breaks the news this evening after...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

10 ቢሊዮን ብር በከንቱ ለባከነበት “የነፋስ ተርባይኖች” ቅሌት፣ ተጠያቂው ማን ነው?

“ለነፋስ ተርባይኖች” ግዢ በሚል ሰበብ በየአመቱ እንደዘበት የሚባክነው የቢሊዮን ብሮች ሃብት ሲታይ፣ በእርግጥም በኢትዮጵያ ታሪክ አቻ የማይገኝለት ቅሌት ነው ማለት ይቻላል። በየትኛውም አገር ቢሆን፣ በበለፀጉት አገራትም ጭምር፣ ከፍተኛ ሃብት በከንቱ እንዲባክን ማድረግ አሳፋሪ ተግባር ነው። አብዛኛው ህዝብ ችግረኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርድ ቤቱ የሰማያዊ አባልን የክስ መከላከያ ውድቅ አደረገ

ህዳር 27 እና 28/2007 ዓ.ም በ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ተዘጋጅቶ ለነበረው የአዳር ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ የቅስቀሳ በራሪ ወረቅት ሲበትን ለእስር የተዳረገው የሰማያዊ ፓርቲ አባል በፌደራል አቃቤ ህግ ለቀረበበት ክስ ያቀረበው መቃወሚያ ሙሉ ለሙሉ ውድቅ ተደረገ፡፡ ዛሬ ታህሳስ 14/2007 ዓ.ም በፌደራል የመጀመሪያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አየር ሃይል እየታመሰ መሆኑን ምንጮች ገለጹ

ኢሳት ዜና :-የአየር ሃይል ባልደረባ የሆኑት ሻምበል ሳሙኤል ግደይ፣ መቶ አለቃ ቢልልኝ ደሳለኝ ከበረራ ቴክኒሻኑ ጸጋ ብርሃን ግደይ ጋር በጋራ በመሆን የሚያበሩትን ሄሊኮፕተር ይዘው ከጠፉ በሁዋላ የአየር ሃይል አዛዦች አስቸኳይ ግምገማ ከተጠሩ በሁዋላ እርስ በርስ እየተገማገሙና ከእነዚህ ሰዎች ጋር ግንኙነት አላቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢንተርኔት እና የተንቀሳቃሽ ስልክ መረጃዎች ላይ ጠበቅ ያለ ቁጥጥር የሚያደርግ አዋጅ ተረቀቀ

ኢሳት ዜና :-በሥራ ላይ ያለውን የብሮድካስት አዋጅ የሚሽርና ለመጀመሪያ ጊዜ በኢንተርኔት ድረገጾች እንዲሁም ተንቀሳቃሽ ስልክንበመጠቀም የሚቀርብ የብሮድካስት አገልግሎቶችን ላይ ጥብቅ ቁጥጥር የሚያደርግ የሚዲያ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቷል፡፡ የኢትዮጵያ የብሮድካስት ባለስልጣን ያዘጋጀውና በዚህ ዓመት ለፓርላማው ቀርቦ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ3ኛው ክፍል የጦር ኢታማዦር ሹም እንደገና የጦርነት ነጋሪት ?

MI 35 ሂሊኮፍተሮች እስከ ሶስት የሚደርሱ አብራሪ እና ቴክኒሽያኑ ጭምር የህወአት /ወያኔን ጦር ከድተው ኤርትራ በመኮብለላቸው ምክኒያት ደሙ-የገነፈለው ገዢ መንግስት ባለስልጣኖቹ ዘንድ ከረር ያለ ዘራፍ እየተሰማ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው:: -ሂሊኮፕተራችንን ለማስመለስ እንዋጋለን -ጠላቶቻችንን መቀ-መቅ እንከታለን...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live