Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በእንጦጦ ማርያም ሙዚየም የወርቅ መስቀሎች ጠፍተዋል መባሉ ተቃውሞ አስነሳ

በእንጦጦ ማርያም ሙዚየም የወርቅ መስቀሎች ጠፍተዋል መባሉ ተቃውሞ አስነሳ ‹‹የተባለው ሁሉ ሐሰትና ምንም የጠፋ ነገር የለም›› የቤተ ክርስቲያኗ አስተዳዳሪ -‹‹ከመንግሥትና ከሀገረ ስብከቱ አጣሪ ኮሚቴ ተሰይሞ እየተመረመረ ነው›› የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽሕፈት ቤት ለርዕሰ አድባራት እንጦጦ መንበረ ፀሐይ ቅድስት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተወዳድሮ ማሸነፍ የሚችለው ሰማያዊ ብቻ መሆኑ ተረጋገጠ

መድረክ 218 ኢዴፓ 127 መቀመጫዎች ብቻ ነው ያሰመዘገቡት የምዝገባ ጊዜ ሳይጀምር፣ የአንድነት ፓርቲ ከሶማሌ ክልል በስተቀር በሁሉም የአገሪቷ ክፍሎች ለፓርላማና ለክልል ምክር ቤቶች ተወዳዳሪዎች አዘጋጅቶ እንደነበረ ይታወቃል። የአንድነት ጥንካሬ ከወዲሁ የተረዳሁ የሕወሃት ፖሊት ቢሮ ለምርጫ ቢርድ መመሪያ በመስጠት፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዓለም አቀፍ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት ጠ/ሚ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ወቀሰ

ዘ ሄግ ኔዘርላንድስ የሚገኘው ዓለም አቀፍ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት መሪዎች በአዲስ አበባ ባለፈው ሰኞ ጉባኤአቸውን ባጠናቀቀበት ጊዜ የሰነዘሩበትን ወቀሳ ውድቅ አደረገ። ፍርድ ቤቱ ከትናንት በስቲያ ባወጣው መግለጫ የአፍሪቃ ህብረት ፍርድ ቤቱ የተነሳበትን ዓላማ በመሳት እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በዕጩነት እንዳይቀርቡ ተደረገ

‹‹ምርጫ በህዝብ ፍላጎት ሳይሆን በሎተሪ ሆኗል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት አዲስ አበባ ከተማ ወረዳ 5 ለመጭው ምርጫ ለተወካዮች ምክር ቤት ሰማያዊ ፓርቲን ወክለው ሊቀርቡ የነበሩት የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ‹‹ከቀረቡት 17 ዕጩዎች መካከል በተጣለ ዕጣ ወድቀዋል›› በመባላቸው ለመጭው ምርጫ በዕጩነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አየር መንገድ ያለማስታወቂያ ከ500 በላይ አዲስ ሠራተኞች መቅጠሩ ቅሬታ አስነሳ

ቅጥሩን የፈጸምኩት ግልጽነት በተሞላበትና በሕጋዊ መንገድ ነው›› የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለዘመናት ይጠቀምበት የነበረውን የአዳዲስ ሠራተኞች ቅጥር በመተው፣ ያለምንም ማስታወቂያ ከ500 በላይ ሠራተኞችን መቅጠሩ ቅሬታ አስነሳ፡፡ አየር መንገዱ ቅጥር መፈጸሙን አረጋግጦ በሕገወጥ መንገድ ሳይሆን፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopia’s imprisoned bloggers have not been forgotten

In April 2014 BBC Trending covered the arrest of six bloggers and three journalists in Ethiopia. The bloggers are part of a group known as Zone 9, and are well known for campaigning around censorship...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ ታላቅ ዜና እና የተለያዩ ዳሰሳዎችን በዲሲሶን ሬዲዮ ያዳምጡ

በከፍተኛ የደህንነት ሃይሎች የሚመራ የእስር ዘመቻ በሙስሊሞች ላይ መከፈቱ ተገለፀ ጦማሪያኑንና ጋዜጠኞቹን በተመለከተ ለተባበሩት መንግስታት አቤቱታ ቀረበ የ9ኙ  ፓርቲዎች ትብብር ‹‹ነጻነት ለፍትሃዊ ምርጫ›› በሚል መርህ የሁለተኛ ዙር የሠላማዊ ትግል ጥሪው አስተላለፈ፡፡ ምርጫ ቦርድ ከ200 በላይ የሰማያዊ ፓርቲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ.ህ.ወ.ሃ.ት መሪዎች ለመከላከያ ምስክርነት ተጠርተው ባለመቅረባቸው በፖሊስ ተይዘው እንዲቀርቡ ተባል

  እሊና ቢሶቹ የ.ህ.ወ.ሃ.ት መሪዎች ለመከላከያ ምስክርነት ተጠርተው ሁለት ጊዜ በኢምቢተኝነት ሲቀሩ ለሶስተኛ ጊዜ በፖሊስ ተይዘው እንዲቀርቡ መቐለ የሚገኝ አንድ የወረዳ ፍርድቤት ዳኛ አዘዙ:: በከሳሽ  ብስራት አማረ በተከሳሽ  ኣስገደ ገ/ስላሴ የነበረ ክርክር መቋጫ ለማግኘት አቶ አስገደ ለመከላከያ ምስክርነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግፍ ሰለባ! አቶ ተስፋዬ ብሩ ተፈቱ።

አቶ ተስፋዬ ብሩ (ኋላ ዶ/ር) የደረሰባቸው ግፍና ስቃይ እጅግ አሳዛኝ ነው። ጉዳዩ እንዲህ ነው፤ ተስፋዬ የቴሌ ስራ አስኪያጅ ሆነው የተመደቡት በ1995ዓ.ም ነበር። አንድ በቴሌ የሚሰራ ኢንጂነር ወዳጄ በወቅቱ « ተስፋዬ ብሩ እውቀትና ብቃት አለው። ግን አያሰሩትም» ያለኝን በኢትኦጵ ጋዜጣ በወቅቱ አስፍሬው ነበር።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና አዋሳ ከተማ በእሳት ጋየች በሚልየን የሚቆጠር ንብረት ወድማል

በሀዋሳ ከተማ አዲስ ከተማ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር የተከሰተው ድንገተኛ የእሳት አደጋ በጣም በዙ ሰው ህወታቸው ሳያጡ እንዳልቀሩ የደረሰን መረጃ ጠቅሷል ቪዲዮ ለመመልከት ሊንኩን የጫኑ posted by Aseged TameneFiled under: NEWS

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሽመልስ ከማል አሜሪካ ጥገኝነት ሊጠይቁ ነው ?

አርአያ ተስፋማሪያም February 23, 2015 የኰሚኒኬሽን ምክትል ሃላፊ የሆነው ሽመልስ ከማል ባለፈው ሳምንት አሜሪካ መግባቱን ምንጮች አስታወቁ። ከሬድዋን ሁሴን ጋር የከረረ ፀብና አለመግባባት ውስጥ የገባው ሽመልስ ለረጅም ሳምንት ከስራ ገበታው ርቆ መቆየቱን ያስታወሱት ምንጮቹ አሜሪካ የመጣው በግሉ እንደሆነ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዚህ ሁሉ እልቂት “ኩሹፍ” ሲገለጥ( አርአያ ተስፋማሪያም)

ጠ/ሚ/ር ሃ/ማርያም፣ ባለቤታቸውና ሌሎች አንገታቸው ላይ ስላጠለቁት በተመለከተ አንድ የቀድሞ አንጋፋ የድርጅቱ ታጋይ በግል ያደረሱኝ መልእክት እንዲህ ሲል ይጀምራል « በታጋዮች ዘንድ “ኩሹፍ” ተብሎ ይጠራል። ታጋዩ ከሞተ በኋላ የሚገነዝበት ጨርቅ ነው። ድርጅቱ አላማ ያለው የመሰለው አብዛኛው ታጋይ ያን ጨርቅ አንገቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ውስጥ ዳኛ ቢኖር –ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም

የጎረቤት ኬንያ ዳኛ ለኬንያ መንግሥት አስፈጻሚው ክፍል ልኩን ነገረው፤ ሕገ መንግሥቱን በመርፌ አስተኝተህ ሕገ መንግሥቱን የሚጻረር ሕግ ለማውጣት አትችልም፤ ስለዚህም የሰነዘርኸውን የጉልበት ሕግ አንሣ፤ አለው፤ ዳኛ አይጥፋ! ሌላ ቢቀር ከጎረቤት ዳኝነትን እንስማ፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ዳኛ ቢኖር ስንት ጋዜጠኛ፣ ስንት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች በጨለማ ቤት መታሰራቸውን አስታወቁ

በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ የሚገኙት የሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች የቀጠና/ዞን አመራሮች ለ16 ተከታታይ ቀናት በጨለማ ክፍል መታሰራቸውን ለፍርድ ቤት አስታወቁ፡፡ ዛሬ የካቲት 17 ቀን 2007 ዓ.ም በፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት የቀረቡት የሰማያዊ (የፓርቲው የጎንደር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአሰሪዎቾ የታገተችው ኢትዮጵያዊት የሰቆቃ ደምጽ !

ገነት አበበ ሞላ ትባላለች የልጅነት ግዜዎን ሩጣ ያልጠገበች በ አስራዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የምትገኝ ኮረዳ ነች። ከዛሬ 3 አመት በፊት ነበር በኑሮ ውድነት የተጎሳቆሉ ቤትሰቦቾን ከደህንነት ለመታደግ በወቅቱ እስከ ገጠር በዘለቀው የአሰሪና ሰራተኛ የደላሎች ዘመቻ ከአርሲ ኮሌ ወረዳ ኩዬ ከተማ ተመልምላ የማይጨበጠውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ሊያደርገው የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ ላልተወሰነ ጊዜ ማስተላለፉን ገለጸ

የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ምርጫ ቦርድ የአባል ፓርቲዎችን ዕጩዎች ያለ አግባብ በመሰረዙና እስከዛሬ ድረስ ዕጩዎቻቸው በዝርዝር ባለማሳወቁ ምክንያት ለየካቲት 22/2007 ዓ.ም በ15 ከተሞች ሊያደርገው የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ ላልተወሰነ ጊዜ ማስተላለፉን የትብብሩ ፀኃፊ አቶ ግርማ በቀለ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ አቶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፊታችን አርብ ታላቅ አገር አቀፍ ተቃውሞ ይኖረናል «እስር ከትግላችን አያስቆመንም!» ድምጻችን ይሰማ!!

መንግስት ህገ መንግስታዊ መብቶቻችንን በመጣስ ላለፉት ሶስት ዓመታት ከፍተኛ በደል ሲፈጽምብን ቆይቷል። እኛም እንደህዝብ ድምጻችንን አዋህደን እና በአንድነት ቆመን ሰላማዊ ትግል ስናካሂድ ቆይተናል። ትግላችን እስካሁን አንድም ከሰላማዊነት መርህ ዝንፍ ሳይል የቀጠለ ሲሆን መንግስት ትግሉን ለማስቆም የሚወስዳቸው ግልብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በወላይታ ዞን 30 የሰማያዊ አባላትና ደጋፊዎች ታሰሩ

በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን 30 የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች መታሰራቸውን የዞኑ የፓርቲው አስተባባሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ አስታወቁ፡፡ ከዞኑ አስተባባሪዎች መካከል አቶ ታደመ ፍቃዱ እና ፓርቲውን በመወከል ለተወካዮች ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ የሆኑት መምህር አለማየሁ አዴ እንደገለጹት በወላይታ ዞን ኦፋ ወረዳ ልዩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት ፣ከኤርሚያስ ለገሰ /የመለስ ትሩፋቶች /የተሰጠ ምላሽ

  ከአንድ ሰአት በላይ የፈጀውን ጥናታዊ ጵሁፍህን ሰማሁት። ሰምቼ ስጨርስ ደነገጥኩ። ከራሴም ጋር ለሰአታት ሙግት ገጠምኩ ። ኢህአዴግን ለቅቄ የወጣሁት ልቤ የፈቀደውን በነጳነት ለመናገር ነውና የማውቀውን እና የሚሰማኝን መናገር እንዳለብኝ ተሰማኝ ። ርግጥ በሐይማኖት ጉዳዬች ላይ መናገር ከባድ እንደሆነና ዋጋ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለአንድ ቀን የሚቆይ የቦይኮት ዘመቻ በድምፃችን ይሰማ ጥሪ ቀረበ

‹‹እስር ከትግላችን አያስቆመንም!›› – ለአንድ ቀን የሚቆይ የቦይኮት ዘመቻ ነገ ከጠዋቱ 1 ሰዓት እስከምሽቱ 12 ሰዓት ስልካችንን እናጠፋለን! መንግስት ሙስሊሞችን ከያሉበት በማሰር ህገ ወጥ ዘመቻ ላይ መሰማራቱን እና በህዝበ ሙስሊሙ ላይ ግፍ መፈጸሙን በመቃወም ነገ ጁሙዓ ታላቅ አገር አቀፍ ተቃውሞ እንደሚኖረን እና...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live