የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 12 ቀን 2006 ፕሮግራም <<…ኢትዮጵያውያን የፋሲካን በዓል በውጭ አገር ስናከብር በአገር ቤት በዓሉን በደስታ ለማሳለፍ ያልቻሉ ኑሮው የከበዳቸው እንዳሉ መርሳት የለብንም…>> ብዑዕ አቡነ ዮሴፍ የኔቫዳ፣የአሪዞናና ዩታ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለህብር ሬዲዮ ከሰጡት ማብራሪያ (ሙሉውን ያዳምጡ) ላሊበላ በውጭ ጎብኒ እይታ ኦቲዝም ምንድነው? እውን ልጆቻችንን አውቀን በጊዜ ተገቢውን ቴራፒ እንዲወስዱ እናደርጋለን? በኦቲዝም ውስጥ ያሉ ልጆች ያሏቸው ልጆች ወላጆች […]
