ኒዮሊበራሎች ያሴሩት “የቀለም አብዮት” ቦሌ ኤርፖርት ከሸፈ የቀለም አብዮት ፍቱን መድሃኒት- የህዝብ ፍቅር ነው! ሰኞ እለት ምሽት ይመስለኛል። እቃ ለመሸመት ወደ አንድ ሱቅ ጎራ ብዬ ሳለሁ ነው የሰማሁት – የሬዲዮ የቀጥታ የስልክ ውይይቱን። በየትኛው ጣቢያ እንደነበር ግን አላወቅሁም። ደዋይዋ ተማሪ ናት። ከጋዜጠኛዋ ጋር ሰላምታ ከተለዋወጡ በኋላ፣ ሰፈራቸው ውሃ ጠፍቶ በጣም እንደደበራት በምሬት ተናገረች – ተማሪዋ። ጋዜጠኛዋ […]
