በግድቡ ላይ ለሚከሰት አደጋ፣ ሙሉ ለሙሉ ተጠያቂ የማደርገው ግብጽን ነው ብላለች – ሱዳን “በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጽኑ እምነት አለን፣ የገንዘብ ጉዳይ አያሰጋንም!” – ሳሊኒ ኮንስትራክሽን ግብፅ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አለማቀፍ የገንዘብ ብድሮች፣ ከውጭ መንግስታት እንዳይገኙ በማድረግ ግንባታውን ለማደናቀፍ እያሴረች ነው ስትል ሱዳን አወገዘች፡፡ የሱዳን ምስራቃዊ ብሉ ናይል ግዛት ከፍተኛ ባለስልጣን የሆኑት ሁሴን አህመድ፣ […]
