Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የከፍተኛ መኮንኖችን ጡረታ በ5 ዓመት ማራዘም ተፈቀደ

$
0
0
“ቦርድ” ለሚወጡ ወታደሮች የ2 በመቶ ክፍያ ተጨመረ የመከላከያ ሚኒስቴር እንደአስፈላጊነቱ እያየ የጦር መኮንኖችን የአገልግሎት ዘመንና የጡረታ መሰናበቻ እድሜ በሁለት ዓመት ለማራዘም የነበረው ሥልጣን እንደተሻሻለ ምንጮች ገለፁ፡፡ የመከላከያ ኃይል አባላት የሥራ ዘመናቸውን በ3 ወይም በ5 ዓመት ማራዘም በአዲሱ አሰራር ተፈቅዷል፡፡ የጡረታ እድሜ በ5 ዓመት የሚራዘመው ለከፍተኛ መኮንኖች እንደሆነ ምንጮች ጠቅሰው፤ ከከፍተኛ መኮንን በታች ደግሞ ካሁን ቀደም […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles