Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

አምቦ በረብሻ እና በእሳት ተቃጠለች

$
0
0
(ኢ.ኤም.ኤፍ) በትላልቅ የትምህርት ተቋማት የሚገኙ የኦሮሞ ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ ማድረግ ከጀመሩ አንድ ሳምንት አለፋቸው። የተቃውሞው ምክንያት… የአንዲስ አበባ አጎራባች በሆኑት የኦሮሚያ ዞኖች ሊሰራ በታቀደው መሰረተ ልማት ነው። ለነገሩ መሰረተ ልማቱ አዲስ አበባ እና አጎራባች የኦሮሞ ከተሞችን (ለምሳሌ ቡራዩ፣ ሰበታ፣ ኮተቤ) የመሳሰሉት ከተሞችን ከአዲስ አበባ መሰረተ ልማት ጋር በትራንስፖርት እና በንግድ የማገናኘት እቅድ ነድፏል። ይህ እቅድ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles