Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

6 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ውጥረት ነግሷል፤ የታጠቁ ኃይሎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ገብተዋል

$
0
0
ጋዜጠኛ ዳዊት ሰለሞን ከአዲስ አበባ እንደዘገበው እንደ ሰደድ እሳት በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እየተዛመተ የሚገኘው ተቃውሞ ዛሬ ማረፊያውን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አድርጓል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ራሳቸውን ከጥቃት ለመከላከል የሚያስችላቸውን ትጥቅ በአግባቡ የታጠቁ ልዩ ሃይሎች ወደ ትምህርት ቤቱ ዘልቀው ገብተዋል፡፡ የዩኒቨርስቲው ፕሬዘዳንት ዶክተር አድማሱ ጥያቄ ያቀረቡ ተማሪዎችን በማነጋገር ከሚመለከተው አካል ጋር በመነጋገር መፍትሄ እንደሚፈልጉ ነግረዋቸዋል፡፡ ተጨማሪ መረጃ እንደደረሰን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles