Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በኦሮምያ የተነሳው ተቃውሞ አድማሱን አስፍቶ እየቀጠለ ነው

   ኢሳት ዜና :-በመላው የኦሮምያ አካባቢ የተነሳው ተቃውሞ ደም አፋሳሽ በሆነ ሁኔታ እንደቀጠለ ሲሆን ዛሬ በባኮና አካባቢዋ እንዲሁም በቡራዩ ነዋሪዎች ተደብደብው ጉዳት ደርሶባቸዋል። በርካታ ሰዎች መታሰራቸውም ተሰምቷል። እስካሁን ድረስ ከ40 ያላነሱ ሰዎች በተለያዩ የኦሮሞያ አካባቢዎች መገደላቸውን፣ ከ300 በላይ መቁሰላቸውንና ከ1 ሺ500 በላይ የሚሆኑት ደግሞ መታሰራቸውን ከክልሉ የኦህዴድ ከፍተኛ አመራሮች ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።በባኮ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች […]Image may be NSFW.
Clik here to view.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles