Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰላማዊ ሰልፉ ተጀመረ በመኪኖች ላይ በተገጠሙ ማይክራፎኖች አማካኝነት አዘጋጆቹ መፈክሮችን በማሰማት ላይ ይገኛሉ

ሰላማዊ ሰልፉ ተጀመረ በመኪኖች ላይ በተገጠሙ ማይክራፎኖች አማካኝነት አዘጋጆቹ መፈክሮችን በማሰማት ላይ ይገኛሉ ሰላማዊ ሰልፈኞቹ በቤልኤር በኩል ታጥፈው ወደ አቧሬ እያቀኑ ነው፡፡የሰልፈኞቹ በቁጣ የተሞሉ በስርዓቱ ድርጊቶች የተንገሸገሹ መሆናቸውን ለማወቅ የሚያሰሟቸውን መፈክሮች በማድመጥ መገንዘብ ይቻላል posted...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

An Ethiopian girl killed by A Nigerian man – Atlanta

Admas News: An Ethiopian girl killed by A Nigerian man – Atlanta It happens last night, May 2 in the place she live with. An Ethiopian girl , Betty Sinshaw died of a gun shot by her room mate and...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአራቱ ህ.ዋ.ሃ.ት መሪዎች በትግራይ ጉብኝት አነጋጋሪ ሆኗል

ከአስገደ ገ/ስላሴ፣ መቐለ ሰሞኑን ባልተለመደ መንገድ ከትግራይ ክልል የሰልጣን መዋቅር እርከን ወጣ ያለ የክልሉን ስልጣን የተጋፋ (የነጠቀ) የስለላ ስራ የሚመስል እንቅስቃሴ ከ23 አመት የህ.ወ.ሃ.ት አገዛዝ በኃላ አራት አዛውንት የለውጥ ሃዋርያት መስለዉ በመላው ትግራይ የክልል፣ የዞን፣ የወረዳ ከዛም አልፎ በቀበሌ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኃይለማርያም ደሳለኝ ቁልቁለቶች (ጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝ )

በ2005 ዓ.ም መጀመሪያ አቶ ኃይለማርያም “ጠቅላይ ሚኒስትር” ተደርጎ በኢህአዴግ ሲሾም፤ በፓርቲው ውስጥ አክራሪ ብሔርተኛ የአመራር አባላት ከመኖራቸው አኳያ፤ መቼም ቢሆን “ራሱን ችሎ ይቆማል” ብሎ መጠበቁ ተምኔት እንደሆነ በርካታ የፖለቲካ ተንታኞች መናገራቸው ይታወሳል፡፡ ይህ ኃይል እንኳን እንደ ኃይለማርያም ላለ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኦሮምያ የተነሳው ተቃውሞ አድማሱን አስፍቶ እየቀጠለ ነው

   ኢሳት ዜና :-በመላው የኦሮምያ አካባቢ የተነሳው ተቃውሞ ደም አፋሳሽ በሆነ ሁኔታ እንደቀጠለ ሲሆን ዛሬ በባኮና አካባቢዋ እንዲሁም በቡራዩ ነዋሪዎች ተደብደብው ጉዳት ደርሶባቸዋል። በርካታ ሰዎች መታሰራቸውም ተሰምቷል። እስካሁን ድረስ ከ40 ያላነሱ ሰዎች በተለያዩ የኦሮሞያ አካባቢዎች መገደላቸውን፣ ከ300 በላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ተሰቀለ? ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም

በዚህ ርእስ ላይ የምጽፈው ሃይማኖትን ለመስበክ ፈልጌ አይደለም፤ ከውስጥ የሚኮረኩረኝን ነገር ለማውጣት ነው፤ በኢትዮጵያ የተስፋ ሕልም አይታየኝም፤ የሚታየኝ የጥፋት ቅዠት ነው፤ ከሃያ ዓመት በላይ በመለስ ዜናዊና በጓደኞቹ በኩራትና በእብሪት የተዘራው ጥላቻ የኢትዮጵያ ሕዝብ ልቡ የደም መግል እንዲቋጥር አድርጎታል፤...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሂውማን ራይትስ ወች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ ጋዜጠኞችና ጸሃፊዎች ላይ የተወሰደውን እርምጃ እንዲያወግዝ ጠየቀ

ኢሳት ዜና :-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ገምጋሚ ቡድን የኢትዮጵያን የሰብአዊ መብት አያያዝ በሚገመግምበት ወቅት መንግስት በጋዜጠኖችና በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ላይ የሚያደርገውን አፈና እንዲያቆም እንዲጠይቅ አሳስቧል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ግምገማውን እያካሄደ ባለበት ወቅት የኢትዮጵያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ያምማል! አፍንጫን ሲመቱት ዓይን ያለቅሳልና!

ያምማል! አፍንጫን ሲመቱት ዓይን ያለቅሳልና! እኛ የኦጋዴን፣ የኣማራ፣የኦሮሞ፣የትግራይና የደቡብ ብሄር ተወላጆች ኣዲስ ኣበባን ለማስፋፋት በሚል ሽፋን በኣዲስ ኣበባ ዙሪያ የሚገኙ ድሃ የኦሮሞና ሌሎች ገበሬዎችን ግፍ በጥብቅ የምናወግዝ ሲሆን በቅርቡ በሃረማያ፣ በኣምቦ እና በሌሎች ኣካባቢዎች የሚኖሩ የኦሮሞ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አባ ዱላ ገመዳ ስለኦሮሚያ ተማሪዎችና ጥያቄዎቻቸው ለቪኦኤ መግለጫ ሰጡ

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ “ተቃውሞ ያሰሙ አንዳንድ የኦሮሞ ተማሪዎች በመንግሥት ኃይሎች መገደላቸው ስህተት ነው” አሉ።የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ “ተቃውሞ ያሰሙ አንዳንድ የኦሮሞ ተማሪዎች በመንግሥት ኃይሎች መገደላቸው ስህተት ነው” አሉ።አፈ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

3 Egyptians caught in Gambella, accused of spying

The regional state government  of Gambella caught today 3 Egyptian nationals who penetrated to the the region via the war torn South Sudan in what the regional government of Ethiopia believed to be a...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬ በኦሮሚያ ክልል በደምቢዶሎ ከተማ ሕዝብ ላነሳው ጥያቄ የመንግስት ምላሽ ጥይት ሆነ፤ ውጥረቱ ቀጥሏል

(ዘ-ሐበሻ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን አዲሱን ማስተር ፕላን በመቃወም በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ትምህርት ተቋሞች ውስጥ የተነሳው ተቃውሞ እየተቀጣጠለ በተለያዩ ከተሞች እየተዛመተ ሲሆን በዛሬው ዕለት በደምቢዶሎ ከተማ በተደረገ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የመንግስት ወታደሮች የሃይል እርምጃ መውሰዳቸውን የዘ- ሐበሻ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ውሃ የህይወትና የሞት ጉዳይ ነው”፤ መፍትሔ መፈለግ “የግድ” ነው፤ አል-ሲሲ

በቅርቡ በግብጽ ለሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ያሸንፋሉ እየተባለ የሚጠበቁት ዕጩ ተወዳዳሪ አብዱል ፈታህ አል-ሲሲ “የውሃ ነገር” ለግብጽ “የህይወትና የሞት ጉዳይ” ሲሉ ገለጹ፡፡ ከኢትዮጵያ ጋር በመሆን መፍትሔ መፈለጉ “የግድ” እንደሆነ አስታወቁ፡፡ በቅርቡ በግድቡ ዙሪያ ጥናታዊ ጽሁፍ ያቀረቡ በውጭ የሚገኙ ሦስት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopian Bloggers, Journos Court Case Adjourned; Two More Detained At The Scene

The closed trail of three of the six detained members of the bloggers’ collective, Zone 9 and three other journalists that was held today  in the Arada First Instance Court First Bench , Addis Abeba,...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቅርቡ የታሰሩት ጋዜጠኞች እና ዞን 9 ብሎገሮች የዛሬ የፍርድ ቤት ውሎ

ዛሬ ሚያዚያ 29 ቀን 2006 ዓ.ም. አራዳ ምድብ 1ኛ ወንጀል ችሎት ከጠዋቱ 4፡00ሰዓት የነበረው ቀጠሮ ባልታወቀ ምክንያት ወደ 8፡00 ሰዓት ተዛውሮ ነበር፡፡ በ8፡00 ሰዓት በነበረው ቀጠሮም አጥናፍ ብርሃን፣ ኤዶም ካሳዬ እና ናትናኤል ፈለቀ በመጀመሪያው ዙር ወደ ችሎት የቀረቡ ሲሆን፤ በ9፡00 ሰዓት ደግሞ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የዞን ዘጠኝ ጀግኖች ብረሳችሁ ታሪክ ይርሳኝ” በውቀቱ ስዩም

በውቀቱ ስዩም (በፌስቡክ ገጹ እንዳሰፈረው) ነጻነትና ፍትህ በሌሉበት አገር ውስጥ የልማት አውታሮችን መገንባት የት ለመድረስ ነው?የባቡር ሀዲድ ግንባታ ሳይ፣ የሚመጣብኝ እንደ አይሁድ በባቡር ታጭቀው ወደ መግደያ ጣቢያ የሚጓጓዙ ዜጎችን ነው። የኤሌክትሪክ ግንባታ ሳይ የሚመጣብኝ የኤሌክትሪክ መግደያ ወንበር ነው።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦባማ ከትክክለኛው የ(ኢትዮጵያ)ታሪክ ምዕራፍ ጎን ተሰልፈዋልን? (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የታሪክ ሸፍጥ ፕሬዚዳንት ኦባማ “በትክክለኛው የታሪክ ምዕራፍ” መሰለፍ አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦ ሰጥተው በመግለጽ እራስን በሚያወድስ መልኩ በተግባር ሳይሆን በንግግር ብቻ በማነብነብ እርሳቸው “በተሳሳተው የታሪክ ምዕራፍ” ተሰልፈዋል ብለው የፈረጇቸው ሰዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

TPDM finished preparation to punish the EPRDF regime

Tigray People’s Democratic MovemenTigray People’s Democratic Movement (TPDM) is one of the strongest armed groups who fight to topple the dictatorial regime in Ethiopia.t (TPDM) is one of the strongest...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የኢትዮጵያ የብሔሮች ጥያቄና መፍትሔዉ” እስክንድር ነጋ(ከቃሊቲ እስር ቤት)

የዲሞክራሲያዊ መብቶች ጋር ተያይዞ፣ የብሔረሰቦች የእኩልነት መብት በቃልና በፕሮግራም ብቻ ሳይሆን፣ በግብር መታወቅ አለበት፡፡ የእያንዳንዱም ብሔረሰብ ቋንቋ፣ ባህል፣ ሃይማኖትና ሌሎችም መለያዎች በእኩልነት መታወቅና መከበር አለባቸዉ፡፡ ብሔሮች ሁሉ ትልቅም ሆነ ትንሽ የራሳቸዉን የወደፊት ዕድል የመወሰን መብት መታወቅና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሃት ደጋፊ ኦህዴዶች ከተቀረው የኢህዴድ አባላት ጋር ውዝግብ ውስጥ መግባታቸው ታወቀ

 ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባና የዙሪያዋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የጋራ ልማት መሪ ፕላን ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት እንቅስቃሴ ጋር ተያይዞ ሰሞኑን ከስድስት በላይ በሚሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች በተቀጣጠለው ተቃውሞ ምክንያት የኦሮሞ ተማሪዎች በአጋዚ ልዩ ኃይልና በፌዴራል ፖሊስ አባላት መገደላቸው ኦህዴድን ለሁለት ሊከፍል የሚችል ክስተት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዞን 9 ጦማርያን ድብደባ ተፈጽሞባቸዋል፤

የዞን 9 ጦማርያንን የጊዜ ቀጠሮ ሊያይ ተሰየመው ችሎት ዛሬ ሌላ አሰቃቂ ዜና አብሮ ሰምቷል። ሁለቱ የዞን9 አባላት በፍቃዱ ሃይሉና አቤል ዋበላ በማእከላዊ መመታታቸውን እና ውስጥ እግራቸው ላይ ግርፋት እንደተፈጸመባቸው የገለጹ ሲሆን ፓሊስ ማስረጃ የላቸውም ሲል ተከራክሯል። ለክርክሩ ምላሽም ውስጥ እግራቸውን ለፍርድ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live