የፍርድ ቤቱ ዳኛ ጠበቃና ቤተሰብ እንዲያገኛቸው ፈቀደ ብለህ ደስ ያለህ ወዳጄ ኢህአዴግን ገና አላወቀውም ማለት ነው። እነ ካሚል ሸምሱ ቁርጡን ነግረውናል። ዳኛውም አቃቢ ህጉም የነሱ መሆኑን ጥንት አውቀናል ይሄው ፍርድ ቤቱ ቢያዝም የማእከላዊዎቹ ገራፊዎች ከህግ በላይ ናቸው ዞን ዘጠኞችን ጠበቃ እንዳያገኟቸው ከለከሏቸው። እነሆ የሪፖርተርን ዘገባ አንብቡ -ሁለት ጦማሪያን መደብደባቸውን ለፍርድ ቤት አስታወቁ ‹‹ግብረ አበሮቻቸውን መያዝና […]
