ሴቶች በስትሮክ የመጠቃት ዕድላቸው ከፍተኛ ነውየሃያ ሁለት ዓመት ወጣት ነው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ዲፓርትመንት ውስጥ ሰቃይ ከሚባሉ ተማሪዎች መካከል አንዱ ነበር፡፡ በዩኒቨርሲቲው የሚያደርገውን ቆይታ አጠናቆ ሊመረቅ የወራት እድሜ ቀርተውታል፡፡ ወላጆቹ የቤቱ የበኩር ልጅ የሆነውን ይህን ወጣት በታላቅ ተስፋ ነው የሚጠባበቁት፡፡ ለዓመታት ከኖሩበት የድህነት ኑሮ የሚታደጋቸው፣ ለታናናሽ ወንድምና እህቶቹ ተስፋ የሚሆናቸው እሱው እንደሆነ በማመን፣ ያቺን […]
