Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመጀመሪያው ጋዜጣዊ መግለጫ

$
0
0
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ከዚህ ዓለም በሞት ሲለዩ፣ የተኳቸው የኢሕአዴግ መራሹ መንግሥት ሁለተኛው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ሥልጣን ላይ በወጡ በዘጠነኛ ወራቸው ከአገር ውስጥ ጋዜጠኞች ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ በመገናኘት፣ በአጠቃላይ የአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባለፈው ዓርብ ማለዳ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ “ጥያቄ ለማቅረብና ማብራሪያ በመሻት በመምጣታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ከዚሁ ቀጥሎ የምትፈልጉትን ጥያቄ እንደትጠይቁ ዕድል እሰጣለሁ፤” […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles