ትላንት ማክሰኞ ማታ በአሜሪካ ቨርጂኒያ ክፍለ-ግዛት ዋሽንግተን በተባለ አውራጃ ውስጥ 81 ተብሎ በሚጠራው አገር አቋራጭ መንገድ ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ ሶስት ኢትዮጵያዊያን ሲሞቱ አራተኛው በሄሊኮፕተር ወደ ሆስፒታል ተስዶ ለህይወት አስጊ በሆነ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተገልጾል:: የሞቱት ሶስቱ ወጣቶችም የሚከተሉት ናቸው:- 1ኛ) አቤናዛር ቴዎድሮስ የ19 አመት (ሹፌር) 2ኛ) አቤል አየለ የ19 አመት (አብሮ ተጓዥ) 3ኛ) አለሙ […]
