ኢትዮጵያ በሰው ልጅ ታሪክ እናት ሆና በአፍሪካ አህጉር የወሳኝነት ሚና መኖሯ በአውሮፓም ሆነ በምእራባውያን ሀገራት የሚያወላዳ አይደለም፡፡ በዚህም የተለያዩ ሳንካዎች በመፍጠር በማንነቷ ላይ ይህነው የማይባሉ ችጋሮች ፈጥረውባት ይገኛሉ፡፡ጠንክረን ስናባራቸው እዚሁ ጉያችን ስር በራሳችን ሰዎች ዓላማቸውን ያስፈፅማሉ፡፡በተለይ ጣሊያን ስሪት የሆነው ወያኔ- ኢህአዴግ ላለፉት 40 ዓመታት በዱርና በከተማ የጋረጠብን ችግር ይህ ነው ተብሎ ለመዘርዘር በአጭር ጊዜ […]
