ቁም ነገር፡- ድምፃዊ ጌዲዮን በቅድሚያ ጥሪያችንን ተቀብለህ በመገናኘታችን በጣም አመሰግናለሁ፤የዛሬ አምስት ዓመት ሁለተኛ አልበምህን ካወጣህ በኋላ ጠፍተህ ነበር፤ ምንድነው መንስኤው? ጌዲዮን፡- እኔም በጣም አመሰግናለሁ ታሜ፤እንግዲህ እንዳልከው በ2001 ዓ.ም ‹አንደኛ ናት› የተሰኘውን ሁለተኛውን አልበሜን ካወጣሁ በኋላ ትንሽ ችግር ገጥሞኝ ነበር፤ ቁም ነገር፡- ምንድነው የገጠመህ?አልበምህ እንደጠበቅከው አልሆነልህም ወይስ ? ጌዲዮን፡- እሱም አንዱ ምክንያት ነው፤ ግን ጊዜው ራሱ […]
