Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ፍርድ ቤቱ ግቢ ውስጥ ከጠበቃ አምሐ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

$
0
0
የስድስቱን ጦማርያንና የሁለቱን (የኤዶምና የተስፋለምን)ጉዳይ በመከታተል በፍርድ ቤት እየወከሏቸው የሚገኙት የህግ ባለሞያ አቶ አምሐ ሁልግዜም የህግ ደምበኞቻቸው ፍርድ ቤት ከቀረቡ በኋላ ግቢው ውስጥ ውጪ ለምንጠብቃቸው ጋዜጠኞች በዝጉ ችሎት ምን እንደተከናወነ ያለምንም መሰላቸት ያስረዳሉ፡፡በትናንትናው የፍርድ ቤት ውሎም ጠበቃው ከዋናው ግቢ ውጪ አሰፍስፈን ለጠበቅናቸው ጋዜጠኞች መረጃ አድርሰውናል፡፡ለተባባሪነታቸው፣ድካም ሳይነበብባቸው፣አንተ ወይም አንቺ ከየትኛው ሚዲያ ነህ/ሽ ሳይሉ ለሚዥጎደጉድላቸው ጥያቄ ምለሽ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles