Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ኢትዮጲያ ፍረጂ!!….(ከኢየሩሳሌም አርአያ)

$
0
0
ኢትዮጲያ ፍረጂ!! እነዚህ ሁለት ሕፃናት በቅዳሜና እሁድ የእረፍት ቀን ከወላጆቻቸው ጋር « አንበሳ ግቢ፣ ህፃናትና ወጣቶች ትያትር፣ መጫወቻ ባለባቸው የመዝናኛ ስፍራዎች…» ወዘተ ለመሄድ አልታደሉም። ይልቅስ በነዚህ ቀናት ሕፃናቱ ቃሊቲና ዝዋይ እስር ቤቶች እንዲመላለሱ ተፈርዶባቸዋል። ንፁሃን በሆኑት የሁለቱ ሕፃናት አባቶች ላይ ሕገ-ወጥና ጭርሶ ተቀባይነት የሌለው የፈጠራ ክስና ፍርድ በማሳለፍ – በነዚህ ሕፃናትም ላይ በቀጥታ ፍርዱ እንዲያርፍ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles