Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በስቃይ ላይ ተመርኩዘው የሚወጡ ቃላቶች የአንዳርጋቸው እንዳልሆኑ መናገር ይቻላል።

$
0
0
እንደተለመደው ሁሉ ወያኔዎች የኢትዮጵያ ህዝብ እንደማያምናቸው በተረዱ ጊዜ በርካታ ዘዴዎችን እየፈጠሩ ማሀበረሰቡን እያዋረዱ ረግጠው ለመግዛት ያላቸውን ሃይል ሁሉ ተጠቅመው ለማሳመን ጥረት ማድረጋቸውን እያየን ነው። ይህም አንዳርጋቸው እኔ ደህና ነኝ በል ተብሎ ያለው እና “እንደምታዩት ነው” ያለው ትልቅ መልእክት አለው። አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ለሁለተኛ ጊዜ አወራ ያሉት ነገር ግን በየ 50 ሴኮንድና አንድ ደቂቃ ልዩነት በሆነ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles