ዛሬ የወይኒ ፍ/ቤት ቀጠሮ
ዛሬ የወይኒ ፍ/ቤት ቀጠሮ ስለሆነ በጠዋት የሰማያዊ ልጆች ከያለንበት ተሰባስበን ሜክሲኮ ወደሚገኘው እንደኛ ደረጃ ፍ/ቤት ሄድን ተሰባስበን ግቢ ውስጥ ቀመን ሳለ እነወይኒን የያዘው መኪና ሲመጣ ባለፈው ያየነውን ሽብር መንዛት ጀመሩ መብታችን አይደል እንዴ መከታተል እንዴት ከግቢ ታስወጡናላችሁ? አልን ከመሃላችን አቤል...
View Articleአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ደብረዘይት አየር ሃይል ግቢ ታስረው ከፍተኛ ስቃይ እየደረሰባቸው ነው
ኢሳት ዜና :-የግንቦት7 ዋና ጸሃፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከሰኔ 18 ቀን 2006 ዓም ጀምሮ ደብረዘይት በሚገኘው የአየር ሃይል ግቢ ውስጥ በአንድ አነስተኛ ክፍል ውስጥ ታስረው ከፍተኛ ስቃይ እየደረሰባቸው እንደሚገኝ የኢሳት ምንጮች ገልጸዋል። ኢሳት የተለያዩ ምንጮችን አነጋግሮ ባሰባሰበው መረጃ አቶ...
View Articleያገሬ ሰውና ያገሬ መንግስት ይመሳሰላሉ፤ ራሳቸውን ጠልፈው መጣል ይቀናቸዋል
ተመራቂ ወጣቶችን ወደ ቢዝነስና ወደ ሥራ ፈጠራ ለማነሳሳት የሚጣጣር መንግስት፤ የቢዝነስ ሰዎች “አጭበርባሪ፣ ስግብግብና ኪራይ ሰብሳቢ ናቸው” እያለ ያንቋሽሻቸዋል። እዚያው በዚያው የራሱን ጥረት ራሱ ያመክነዋል። . አገሪቱ ከድህነት ተላቃ ማደግ የምትችለው በትርፋማ የቢዝነስ ሰዎች ጥረት ነው የሚል መንግስት፤...
View Articleየመለሰ ዜናዊ አምላኪ፣ የህወሃት ባሪያ ..የሌባ አይነደረቅ . .
የሌባ አይነደረቅ . . . ሰውየው ሙክክ ያለ የመለሰ ዜናዊ አምላኪ፣ የህወሃት ባሪያ ነው። በቃ መለስ ያስነጠሳትን ሁሉ በትምህርተ ጥቅስ አድርጎ የቤቱ ግድግዳ ላይ ሊሰቅል የሚዳዳው አይነት። ለምሁሩ፣ ባለ እራዕዮ፣ የአፍሪካ ተከራካሪ፣የማሌሊት . . .መለስ ዜናዊ ያለውን ግላዊ ፍቅር እና ታማኝነት ያየ ማንም ሰው ይሄ...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ ያዘጋጀውን የዜጎች ቃል-ኪዳን ሰነድ (ሕገ መሰረት) ለህዝብ ይፋ አደረገ
የዜጎች ቃል-ኪዳን ሰነድ ለዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ ክፍል ፩ መግቢያ ይህ የዜግነት ቻርተር (ቃል-ኪዳን እና ሕገ-መሠረት) ከፖለቲካዊ አድናቂነት ነጻ የሆነ፤ ሁሉን-አቀፍ ምሰሶ የሆኑ መርህዎችን ያካተተ የማሕበረሰብ (የሲቪክ) ንቅናቄ ሰነድ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከየት ወደ የት ለሚለው አንገብጋቢ ጥያቄም መሰረታዊ መልስን...
View Articleኢትዮጵያ በፍርሀት የሞት እና ሽረት ትግል መካከል የምትንጠራወዝ ምስኪን አገር፣
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ (የጸሐፊው ማስታወሻ)፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ገዥ አካል በቅርቡ ገንቢ ያልሆነእና በእራስ አሸናፊነት ጎልቶ ለመውጣት በሚል ዕኩይ ምግባር በተቃዋሚዎቹ እናትችት በሚያቀርቡበት ወገኖች ላይ እየወሰደ ያለውን የቅጣት እርምጃ አሳፋሪ ነው::ገዥው አካል በተደጋጋሚ...
View Articleሃላፊነት የጎደለው የጥፋት ሂደት (ዘመዴ ወርቁ)
የዚህ ዘመን እኛ፤ የሕዝብ ልዕልና፣የሃገር ህልውና እንደዋዛ ‘እንዲህ ሆነኮ’ በማለት ራሳቺን መርዶ ነጋሪ፣ መልሰንም ለቅሶ የማያምርብን መከረኞች ከሆን፣ ተሰብስቦ ጠላትን በማማት ለማስወገድ ተዘናግቶ ማዘናጋት ከመረጥን ቆየን። ክፉ ልምድ!!! እውነት በመነገሩ የተጎዱ የሚመስላቸው ወገኖች አንዳሉ ባምንም እኔም...
View Articleበስቃይ ላይ ተመርኩዘው የሚወጡ ቃላቶች የአንዳርጋቸው እንዳልሆኑ መናገር ይቻላል።
እንደተለመደው ሁሉ ወያኔዎች የኢትዮጵያ ህዝብ እንደማያምናቸው በተረዱ ጊዜ በርካታ ዘዴዎችን እየፈጠሩ ማሀበረሰቡን እያዋረዱ ረግጠው ለመግዛት ያላቸውን ሃይል ሁሉ ተጠቅመው ለማሳመን ጥረት ማድረጋቸውን እያየን ነው። ይህም አንዳርጋቸው እኔ ደህና ነኝ በል ተብሎ ያለው እና “እንደምታዩት ነው” ያለው ትልቅ መልእክት...
View Articleኦሮሞ እና እስልምና በ «ሕዳሴ አብዮት» መስመር (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)
በወርሃ-ግንቦት ላይ ለዘመናት የተንሰራፋውን ሀገራዊ ደዌ ይፈውሳል ብዬ ተስፋ ስለማደርግበት «የሕዳሴ አብዮት» በሶስት ተከታታይ ክፍሎች ለመዳሰስ መሞከሬ ይታወሳል። በወቅቱ መጪው የ «ሕዳሴ አብዮታችን» መፍትሔ ሊሰጥባቸው ከሚገቡ ጉዳዮች መሀል በዋነኝነት የኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪው ማሕበረሰብ እና የእስልምና እምነት...
View Articleስበር ዜና ጅዳ ሳውዲ አረቢያ ህክምና ላይ የሚገኙት የአቶ በረከት ስሞኦን የጤነት ሁኔታ እያነጋገር ነው።
እሁድ ከአዲስ አበባ አንድ የጦር ሃይሎች ሆስፒታል ዶ/ር አስከትለው በሼክ አላሙዲን የግል አይሮፕላን እኩለለሊት ጅዳ ስውዲ አረቢያ ለህክምና በሚስጠር እደገቡ የሚነገርላቸው አቶ በረከት ስሞኦን በተለምዶ ብግሻን እይተባለ የሚጠራ አንድ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ የልቡ ደም ቧንቧ ለማስፋት የተደረገላቸው መሆኑን ከሳውዲ...
View Articleወጣቶች “በጸረ ሰላም ሃይሎች” ላይ እርምጃ እንዲወስዱብአዴን ጠየቀ
ኢሳት ዜና :-የብአዴን ወጣቶች ሊግ ጽ/ቤት በከተሞች የሚገኙ አውራጅና ጫኝ፤ሊስትሮ፤ሱቅ በደረቴ፤ተጽእኖ ፈጣሪ ወጣቶችን፤ በተለያዩ አደረጃጀቶች የታቀፉ ወጣቶችን እና በአደረጃጀት ያልታቀፉ ሌሎች ወጣቶችን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ግንዛቤ ለማስጨበጥ የተዘጋጀው ሰነድ ፣ “የጥፋት ፖለቲከኞች እንቅስቃሴ በመላ የከተማችን...
View Article‹ዶክተር ኢንጂነር› ሳሙኤል ዘሚካኤል ከሃገር ውጭ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋሉ
ዶክተር ኢንጂነር› ሳሙኤል ዘሚካኤል ከሃገር ውጭ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋሉ – ዛሬ ማታ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ ይጠበቃል የማይገባቸውን የትምህርት ደረጃና ማዕረግ ለራሳቸው ሰጥተው ያለአግባብ ጥቅም ሲያገኙ ቆይተዋል በሚል ሲብጠለጠሉ የቆዩት ‹ዶክተር ኢንጂነር› ሳሙኤል ዘሚካኤል በሚገኙበት ኬንያ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር...
View Article41 አለማቀፍ ድርጅቶች የታሰሩት ጋዜጠኞችና ጦማርያን በአፋጣኝ እንዲፈቱ ጠየቁ
የጸረ ሽብርተኝነት ህጉ ይሻሻል ብለዋል ከዚህ በፊት በሽብርተኝነት የተፈረደባቸው እንዲፈቱ ጠይቀዋል 41 የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች፣ የፕሬስ ነጻነት አቀንቃኞች፣ አለማቀፍና ክልላዊ የሲቪል ማህበረሰብ ተቋማትና የሙያ ማህበራት መንግስት በቅርቡ የሽብርተኝነት ክስ የመሰረተባቸውን ጋዜጠኞችና የዞን 9 ጦማርያን በአፋጣኝ...
View Articleወይንሸት ሞላ ቀጭኗ የጥንካሬ ምልክት
ከሁለት ሳምንት በፊት በአንዋር መስጊድ በተፈጸመ ጥቁር ሽብር እጇንና ጭንቅላቷን ተጎድታ እስር ቤት የተወረወረችውን ወይንሸት ሞላን የጠዋቱን ብርድ እየተጋፋን ልንጠይቃት ከኤልያስ ገብሩ ጋር አምርተን ነበር፡፡ከፎቶግራፍ ጋዜጠኛዋ አዚዛ መሐመድ ጋር አንድ ክፍል የተጋራችው ወይንሸት ከጉዳቱ በኋላ የማይንቀሳቀስ ቀኝ እጇን...
View Articleዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የሕወሓት መንግስት በአንዳርጋቸው ላይ ላወጣው ቪዲዮ ምላሽ ሰጡ
የግንቦት 7 ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የሕወሓት መንግስት ከ3 ቀን በፊት በቲቪ በማሳየት ላቀረበው ቪድዮ ምላሽ ሰጡ። ቪድዮው የተዘጋጀው የሰውን አንገት ለማስደፋትና ለፕሮፓጋንዳ መሆኑን የጠቀሱት ዶ/ር ብርሃኑ በአቶ አንዳርጋቸው እጅ ምንም ዓይነት ምስጢሮች እንደሌሎ ተናግረዋል። አቶ አንዳርጋቸው ሰጥተውታል...
View Articleየግል ሚዲያው “በፀረ ሽብር ህግ” ሊበላ ይሆን?
ኣቶ ግርማ ሠይፉ ማሩ የመንግሰትን ቀጣይ እርምጃ የሚያሳዩ ተከታታይነት ያላቸው በግል ሚዲያዎች ላይ የሚደረጉ ዘመቻው ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ መልክቶች እየታዩ ነው፡፡ በቀጣይ ለሚቀርበው ዶክመንተሪ ተጋባዥ አንግዳ ሆኜ ለቆርጦ ቀጥሉ ኢቲቪ ቃለ ምልልስ እንደሰጣቸው ጥያቄዎቹ ደረስውኝ ተመልክቸዋለሁ፡፡ የጥያቄዎቹን ዝርዝር...
View Articleአልሲሲና እስራኤል ምን እና ምን ናቸዉ?
የእሥራኤል ጦር የጋዛ ሠላማዊ ሕዝብን መግደል፤ ማቁሠል፤ ማሰቃየቱን የሚቃወመዉ ሕዝብ ባለፈዉ ሳምንት ከቺካጎ-እስከ ለንደን፤ ከፓሪስ እስከ ኢስታንቡል፤ ከበርሊን እስከ ቴሕራን የሚገኙ አደባባዮችን በሠልፍ አጥልቅልቋቸዉ ሰነበተ።የእሥራኤል ደጋፊዎችም ተሠልፈዋል።ግን ቁጥሩ ከተቃዋሚዎቹን አንፃር ኢምንት የሚባል አይነት...
View Articleሦስት የኢቴቪ ከፍተኛ ኃላፊዎች ከሥራቸው ለቀቁ
በ ፍሬው አበበ (ሰንደቅ ጋዜጣ) በርካታ ጋዜጠኞች በለውጡ ደስተኞች ሆነዋል የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን (የቀድሞው የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት) ሦስት ከፍተኛ ኃላፊዎች በቅርቡ ሥራቸውን በገዛ ፈቃዳቸው ለቀቁ። የቀድሞ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የወቅታዊ ጉዳዮች ዳይሬክተር የነበረው ጋዜጠኛ...
View Articleየኢትዮጵያ ቴሌኮም ችግር ኔትወርክ ብቻ ሳይሆን ጠቅላላ ሲስተሙ ነው ተባለ
‹‹ከቴሌኮም ማስፋፊያ ሥራ ጋር በተያያዘ የተወሰኑ ችግሮች እየተስተዋሉ ነው›› ኢትዮ ቴሌኮም በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ የቻይናው ህዋዌ ኩባንያ ለኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ኔትወርክ ማስፋፊያ ሥራዎችን እየሠራ ቢሆንም፣ ቀደም ብሎ ይታወቅ ከነበረው የኔትወርክ ችግር በተጨማሪ ሌሎች ሲስተሞችም ከአገልግሎት ውጪ መሆናቸውን...
View Article