በወርሃ-ግንቦት ላይ ለዘመናት የተንሰራፋውን ሀገራዊ ደዌ ይፈውሳል ብዬ ተስፋ ስለማደርግበት «የሕዳሴ አብዮት» በሶስት ተከታታይ ክፍሎች ለመዳሰስ መሞከሬ ይታወሳል። በወቅቱ መጪው የ «ሕዳሴ አብዮታችን» መፍትሔ ሊሰጥባቸው ከሚገቡ ጉዳዮች መሀል በዋነኝነት የኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪው ማሕበረሰብ እና የእስልምና እምነት ተከታዮች የመብት ጥያቄን በተመለከተ በጥቅሉ ጠቃቅሼው አልፌ ነበር። ሆኖም «ሰፋ ብሎ ቢዳሰስ» የሚሉ በተለያየ መንገድ የሚቀርቡ ጎትጓች ድምፆች መበራከታቸው […]
