Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የኢትዮጵያ ቴሌኮም ችግር ኔትወርክ ብቻ ሳይሆን ጠቅላላ ሲስተሙ ነው ተባለ

$
0
0
‹‹ከቴሌኮም ማስፋፊያ ሥራ ጋር በተያያዘ የተወሰኑ ችግሮች እየተስተዋሉ ነው›› ኢትዮ ቴሌኮም በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ የቻይናው ህዋዌ ኩባንያ ለኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ኔትወርክ ማስፋፊያ ሥራዎችን እየሠራ ቢሆንም፣ ቀደም ብሎ ይታወቅ ከነበረው የኔትወርክ ችግር በተጨማሪ ሌሎች ሲስተሞችም ከአገልግሎት ውጪ መሆናቸውን ተጠቃሚዎች እየገለጹ ነው፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም በበኩሉ በትግበራ ላይ ካለው የቴሌኮም ማስፋፊያ ጋር በተያያዘ የተወሰኑ ችግሮች መኖራቸውን አምኖ፣ ቀደም […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles