Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሸራተን ሆቴል ብዛት ያላቸውን ሰራተኞቹን አባረረ

$
0
0
በሼህ አላሙዲን ሜድሮክ ኩባንያ ስር የሚገኘው ሸራተን አዲስ ሆቴል አስተዳደር ከሰራተኛ ማህበሩ ጋር ለአመታት የዘለቀ ግጭት ውስጥ መክረሙን የሚያስታውሱት ምንጮች በዛሬው ዕለት አስተዳደሩ የማህበሩን አመራሮች ጨምሮ በስራ ገበታቸው ተገኝተው የነበሩ ብዛት ያላቸውን ሰራተኞች ‹‹ሆቴሉ ከእናንተ ጋር የነበረውን የስራ ኮንትራት አቋርጧል››የሚል ወረቀት በመስጠት ከ15 ዓመታት ያላነሰ ድርጅቱን ያገለገሉ ሰራተኞቹን ማባረሩ ታውቋል፡፡ የስራ ዩኒፎርም ለብሰው ወደ ስራቸው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles