Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

“ስለመከሰሳችን የምናውቀው ነገር የለም” አቶ ግዛው ታዬ የሎሚ መፅሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር

$
0
0
ክሱን በተመለከተ የምናውቀው ነገር የለም። ከዚህ በፊት ከማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ይደወልልን ነበር። እዚያ ሄደን ቃላችንን እንሰጥ ነበር።  ጋዜጠኛ ቶማስ አያሌው እኛ አሁን መገረም ነው የፈጠረብን። ሕገ-መንግስቱን አከበራለሁ የሚል መንግስት በምን መልኩ ነው የክስ ዝርዝር ሳይደርሰን፣ መጥሪያ እጃችን ላይ ሳይገባ በመገናኛ ብዙሃን ክሳችንን የሚያሰማን። አሁን ባለው ሁኔታ ማተሚያ ቤት ገብተናል። እንደሚታወቀው ከሳምንት በፊት ነው ወደ ማተሚያ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles