መኢአድና አንድነት ወደ ሰላማዊ የትግል ፍልሚያ ውስጥ መግባታቸውን ለሕዝባቸው ማሳወቅ ይወዳሉ መኢአድና አንድነት በዛሬው ዕለት ውህደቱን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በህወሓት/ኢህአዴግ አባላት የሚመራው የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በበሰላማዊ ትግሉ ላይ መሰናክሎችን በመፍጠር ካሁን ቀደም የተደረጉ ምርጫዎች እንዲዘረፉና ኮሮጆ እየተገለበጠ ለገዢው ፓርቲ እንዲሰጥ ከፍተኛ ሚና ሲጫወት መቆየቱ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ግልጽ እንደሆነ ገልጸው በየክልሉ፣ በየዞኑና ወረዳዎች የተሰማሩ የምርጫ ቦርድ […]
