በሃይል በማያምነው ጉዳይ እንዲፈርም መገደዱንም አስታውቋል በሶሻል ሚዲያ ሀሳቡን በመግለጽና ስርዓቱ በትግራይ ክልል የሚፈጽማቸውን በደሎች በማጋለጥ ተለይቶ የሚታወቀው የመቀሌ ዩኒቨርስቲ መምህሩ አብርሃ ደስታ ዛሬ አራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፌደራል ፖሊሶች ታጅቦና እጆቹ በካቴና ታስረው ሲገባ ግቢው ውስጥ ይጠባበቁት የነበሩ ሰዎች በጭብጨባ ተቀብለውታል፡፡ የአብርሃ ችሎት ለጋዜጠኞችና ለወዳጆቹ ዝግ በመሆኑ ማንም ወደ ውስጥ እንዲገባ ባይፈቀድለትም ጠበቃው […]
