Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

አዲስ ጉዳይ ተሰደደች! ”ምርጫ መጣ ፕሬስ ውጣ!”

$
0
0
በአዲሳባ እና በመላው ሀገሪቱ ከፍተኛ ተነባቢነት ካላቸው መጽሄቶች ተርታ የምትመደበው አዲስ ጉዳይ አዘጋጆች መሰደዳቸው ተሰማ። መንግስት አዲስ ጉዳይን ጨምሮ በበርካታ ጋዜጦች እና መጽሄቶች ላይ ክስ ሊመሰርት መሆኑ በተሰማ ማግስት ”ምርጫ መጣ ፕሬስ ውጣ” የሚል ጽሁፍ ያስነበበችን አዲስ ነገር ከመታሰር አለመታስር ይሻላል ብላ መሰደድን መርጣለች። ደረጄ ሀብተወልድ እንደነገረን የመጽሔቱዋን ባለቤት እንዳልካቸው ተስፋዬን ጨምሮ የመጽሔቱዋ ምክትል ዋና […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles