Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

አቶ በረከት ስሞዖን ከወር በኃላ ለምርመራ ወደ ሳውዲ አረቢያ እንደሚመለሱ ተገለፀ !

$
0
0
የልብ ህክምናቸውን ጨርሰው ሰሞኑን ወደ ኢትዮጵያ ያቀኑት አቶ በረከት ስሞዖን የጤንነታቸው ሁኔታ ከበፊቱ በተሻለ ሁኔታ ላይ መሆኑን የሚያመለክቱት በሳውዲ አረቢያ «የቡግሻን» ሆስፒታል ምንጮች ባለስልጣኑ በአፋጣኝ ህክምና ተደርጎላቸው ባይሆን ኖሮ በሽታው ሙሉ ለሙሉ ሽባ « ፓራላይዘድ » ሊያደርጋቸው ይችል እንደ ነበር ይገልጻሉ። ሳውዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ የሚገኝ በተለምዶ «ቡግሻን ተብሎ የሚጠራ ሪፈራል hospital » ውስጥ የኚህን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles