ዩጋንዳ ካምፓላ በሸብርተኝነት ተጠርጥረው የታሰሩትን ኢትዮጲያዊያን ፖሊስ ጣቢያ ያጡአቸው ወገኖች የት እንደታሰሩ ለማወቅ ባደረጉት ጥረት ወደሌላ እስር ቤት ተዛውረዋል የሚል መረጃ እንዳገኙ ገልፀዋል፡፡ ጉዳያቸውም ወደፍርድ ቤት ሊመራ መሆኑን የዚህ አዲስ ወሬ ምንጮች የጠቆሙ ሲሆን የታሳሪዎቹ የመኖርያ ወረቀት ያንዱ ወቅቱ ያለፈና የሌላኛው ጨርሶ ማስረጃ የለውም መባሉ ታሳሪዎቹን ለመጎብኘትና የማስፈታት ጥረት ለማድረግ አስቸጋሪ እንዳደረገው ምጮች ገልፀዋል። የሁጋንዳ […]
