Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በጋዜጠኞች ላይ የተከፈተው የክስ ዘመቻ ቀጠለ፤ እንቁ እና ጃኖ መጽሄቶችና አዘጋጆች ተከሰሱ (የክስ ቻርጁን ይዘናል)

$
0
0
የሕወሓት አስተዳደር የፍትህ ሚ/ር ሃሳብን የመግለጽ መብታቸውን ተጠቅመው በመሥራት ላይ የሚገኙት ጋዜጠኞች ላይ የክስ ፋይል መክፈቱን ተያይዞታል። ከትናንት በስቲያ በሎሚ መጽሔትና በአዘጋጁ ግዛው ታዬ፣ ትናንት በአፍሮ ታይምስ እና በአዘጋጁ ቶማስ አያሌው ላይ የተከፈተው ክስ ዛሬ ቀጥሎ በእንቁ መጽሔትና አዘጋጁ አለማየሁ ማህተመወርቅ እና በጃኖ መጽሔትና በአዘጋጁ አስናቀ ልባዊ ላይ ክስ ተመስርቶ የክስ ቻርጅ ደርሷቸዋል። የክስ ቻርጆቹን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles