Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ጥበቡ ወርቅዬ ወደ ሙዚቃው አለም ሊመለስ ነው!

$
0
0
በ 1990ዎቹ አጋማሽ በለቀቀው አልበም የሙዚቃውን ኢንደስትሪው በዝና የተቀላቀለው አርቲስት ጥበቡ ወርቅዬ ሙዚቃ አቁሜያለው ካለ ከአጭር ጊዜ በኋላ ወደ ሙዚቃው ኢንደስትሪ ሊመለስ መሆኑን የቅርብ ምንጮች ይፋ አድርገዋል. አርቲስቱ በ1990ዎቹ አጋማሽ ባወጣው የዘላለሜ ነሽ አልበም ከፍተኛ ዝናን አግኝቶ የነበረ ቢሆንም ከዛ ዘመን በኋላ በተለይም የሸዋንዳኝ ኃይሉ እና ዘሪቱ ከበደ አልበሞች ከወጡ በኋላ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ የመጣው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles