Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ጀግና እናውቃለን ማጀገንም እንደዛው አብሮነታችን ግን እስከየት ድረስ ነው?

$
0
0
የ ‪አብርሃ_ደስታ‬ ጀግንነት ብርታትና ጥንካሬ በሶሻል ሚዲያ ላይ ብቻ የሚለካ አይደለም መከራውን ሲጋፈጥ እኛስ መሬት ላይ ምን እያደረግን ነው? አብርሃ ሲታሰር የበቀል ርምጃ የተወሰደባቸው ቤተሰቦቹም ጭምር ናቸው፣ ከመቐለ እዚህ ድረስ መከራን በማዕከላዊ እንዲቀበል ሲመጣ ቤተሰብም አብሮ ይጉላላል፣ ብዙም በማያውቁት ከተማ በዚህ የኑሮ ውድነት እኛ እያለን ለምንስ ይቸገራሉ ለምንስ ያስቸግራሉ?… የአንድ ሰው መታሰር የአንድ ሰው መታሰር […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles