Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ድምጻዊት እናና ዱባለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

$
0
0
አምስቱ እርጎዬዎች በመባል የሚታወቁት ድምጻዊያን አባል የነበረችው አርቲስት እናና ዱባለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። ድምጻዊት እናና ከእናቷ ከወይዘሮ እርጎዬ ጸጋው እና ከአባቷ አቶ ዱባለ ታርፋለህ በ1971 ዓ.ም ነበር በጎንደር አዘዞ ከተማ የተወለደችው።… በስምንት ዓመት ዕድሜዋ ወደ አዲስ አበባ የመጣችው እናና ከእህቶቿ ጋር ልዩ ስሙ ግቢ ገብርኤል በሚባለው አካባቢ መኖር እንደጀመረችና በለጋ እድሜዋ ሙዚቃ መጀመሯን እህቷ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles