የኢትዮ- ቴሌኮም በአዲስአበባ የኢንተርኔት አገልግሎትን በማሳደግ የ4ጂ አገልግሎት መስጠት የሚችልበት ደረጃ ደርሻለሁ ቢልም የአገልግሎቱ ጥራት በከፍተኛ ደረጃ እየወደቀ መምጣቱ ተጠቃሚዎች በከፍተኛ ደረጃ ምሬት ውስጥ እየከተተ ነው፡፡ በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር ወጪ የቻይናዎቹ ሁዋዌ እና ዜድቲኢ የሚባሉ ኩባንያዎች የማስፋፋፊያውን ፕሮጀክት ለመስራት ከኢትዮቴሎኮም ጋር በዚህ ዓመት መጀመሪያ የተፈራረሙ ሲሆን የአዲስአበባው ፕሮጀክት እስከሰኔ ወር 2006 ዓ.ም መጨረሻ […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
