Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ፖሊሱ ራሳቸውን አጋለጡ

$
0
0
ከደቂቃዎች በፊት ኢቴቪ በፖሊስ ፕሮግራሙ ስለ ሐሳዊው ዶክተር ኢንጂነር ሳሙኤል ዘሚካኤል ዘገባ ሰርቶ ነበር፡፡ምርመራውን በመከታተል ላይ የሚገኙ የከፍተኛ ወንጀል ምርመራ ሃላፊም ስለ ሳሙኤል ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ሳሙኤልን በኢንተርፖል ትብብር ከኬንያ እንዲመጣ ማድረጋቸውን የተናገሩት ኮማንደሩ ‹‹በእርሱ ላይ መረጃዎችን በማሰባሰብ ላይ እንገኛለን፡፡ማስረጃዎቹን ካሰባሰብን በኋላም ማስረጃዎቹ የሚያስከስሱት ይሁኑ አይሁኑ አንመለከታለን››ብለው አረፉት፡፡ ኢንተርፖል ወንጀለኞችን በማደን ለፍትህ የሚያቀርብ አለም አቀፍ ተቋም […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles