ይህን ጥያቄ ከመመለሳችን በፊት ለግብረሰዶማዊነት የሚያበቁ ምክንያቶችንና የሚያስከትሉትን አስከፊ ጉዳቶችእናያለን። ምክንያቶቹን ስንጠይቅ የዕጾችና ሱሶች ተገዢ መሆን፣ ተገድዶ መደፈር፣ መጠለፍ፣ ተቃራኒ ጾታዎችንመጥላት፣ ለተመሳሳይ ጾታ መማረክ ወዘተ.. ሲሆን የሚያስከትላቸው አደጋዎችም ድብርት፣ ጭንቀት፣ ራስንመውቀስ፣ የህሊና ጸጸት፣ በከባድ በሽታ መለከፍ፣ ፊስቱላ፣ ራስን ማጥፋት፣ የኢኮኖሚ ውድቀት ወዘተ…ናቸው። ስለግብረሰዶማዊነትና ፀያፍ ልምምዱ በተመለከተ የመጀመሪያውን መረጃ የምናገኘው ከመጽሐፍ ቅዱስ ነው።ከታሪኩ መረዳት እንደምንችለው […]
