**በያመቱ አንድ ትሪሊዮን ዶላር ከድሀ አገሮች በዘረፋ ( በሙስና ) ይወሰዳል :: እነዚህን የዘረፋ መርገምቶች ማስቆም ብንችል አስር ሚሊዮን ህጻናት ባያመቱ የትምህርት እድል እንዲያገኙ ማድረግ ይቻል ነበር :: በያመቱ 500 ሺ ያንደኛ ደረጃ አዳዲስ መመህራንን ወደ ስራ ማስገባት ይቻል ነበር :: :: ድህነትን ባጭር ጊዜ ውስጥ ተረት ተረት የላም በረት አንድ ላም ነበረች እረ ነበረች […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
