ኢህአዴግ ከተለያዩ የሃገራኅችን ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ተማሪዎች በግዳጅ “የመለስ ራዕይ” እያሰለጠናቸው ይገኛል። የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲም ከትግራይ ምስራቃዊ ዞንና ዓዲ ኣሕፈሮም ወረዳ የተውጣጡ ተማሪዎች ተሰብስቦውበታል። ተማሪዎቹ በስልጠና ወቅት ከህወሓት ከድሬዎች ኣቅም በላይ ጥያቄዎች በመጠየቅ ህወሓትን እያበሳጩ ከሰነበቱ በኋላ ከሓሙስ 28 / 12 / 2006 ዓ /ም ጀምረው በኣበል ክፍያ በተፈጠረ ኣለመግባባት “ከግቢው ኣንወጣም” ብለው ኣድመዋል። በዚህ ኣድማቸው የኣቋም […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
