ክቡራት እና ክቡራን የሙያ ባልደረቦቻችን መምህራን ሰላሙ ይብዛላችሁ:: የእናንተው የኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ ጊዜያዊ ኮሚቴ የእኛን የመምህራንን ድምጽ ለማሰማት የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ መሆኑ ይታወቃል:: እስካሁን ባደረገው ትግል በርካታ ማስፈራሪያ እና ዛቻ በሰልጣን ላይ ካለው መንግስት ቢደርስብንም ትግሉን ስንጀምር ጉዟችን ረጅም እንደሆነ በማወቃችን በየጊዜው የሚደርሱብንን በድሎች ተሸክመን እዚህ ደርሰናል ሆኖም የህወሀት የደህንነት ሀይሎች በኮሚቴው ላይ እያደረሱት […]
