Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

አባተ ኪሾና የጭቃ ፖለቲካ( አርአያ ተስፋማሪያም)

$
0
0
ቦታው ወህኒ ቤት ነው፤ የቀድሞ ደቡብ ክልል ፕ/ት አባተ ኪሾ፣ ስዬ አብርሃ፣ ዶ/ር ታዬ ወ/ሰማያትና ታምራት ላይኔ በእስር እያሉ ያወጋሉ። አባተ ኪሾ እንዲህ አሉ፥ « መለስ ዜናዊ የተናገረኝን መቼም አልረሳውም፤.. እንዲህ ነበር ያለኝ፤ “አባተ አንተና የአዲስ አበባ ቆሻሻ ማፍሰሻ ቱቦ አንድ ናችሁ። የተቀበለውን ሳያስተላልፍ ውጦ የሚያስቀር፤…አንተም ለሕዝብ እንድትናገር የነገርንህን ውጠህ የምታስቀር (የማታስተላልፍ) የዚህ ከተማ ቱቦ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles