Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሶስት የቀን ሰራተኞች መሬት ተደርምሶባቸው ሞቱ –አራቱ ከተቀበሩበት ወጡ

$
0
0
ዛሬ ሃሙስ ጠዋት አዲስ አበባ ፣ አቃቂ አካባቢ ነው። ለባቡር መንገድ ሥራ መንገድ እየቆፈሩ፣ ጉድጓድ ውስጥ ነበሩ። ሰራተኞቹ ሰባት ይሆናሉ። ሳያስቡትም ጉድጓዱ ተደረመሰ። ሁሉም ተቀበሩ፣ ሰዎችና የርዳታ ሰራተኞች ተሯሩጠው ለማውጣት ሞከሩ። መጨረሻ ላይ ሲሳካ ግን የሶስቱ ህይወት አልፎ ነበር። አራቱ ግን ተርፈዋል። ወጣቶቹ ዕድሜያቸው ከ 20-25 ይሆናል ሲል ሸገር ሬዲዮ አስደምጧል። Three workers killed four […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles