Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ምሁራን የኢትዮጵያ መንግስትን አስጠነቀቁ፡፡

$
0
0
መንግስት ፀረ-ሽብርተኛ ናቸው ብሎ ያሰራቸውን ጋዜጠኞችና ጦማሪያን እንዲፈታ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ምሁራን ቡድን ለኢትዮጵያ መንግስት ጥሪ አቅርቧል፡፡ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ምሁራኑ የኢትዮጵያን መንግስት የፀረ-ሽብርተኝነት ህጉን ያለአግባብ በመጠቀም የሰብዓዊ መብት ጥሰት እያደረሰ ነው ብለዋል፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ የጋዜጠኞች፣ የጦማሪያን፣ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ፖለቲከኞችና ሌሎች አካላት ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት እየተነፈገ መሆኑን የምሁራን ቡድኑ ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles