በስዊዲን የሚገኙ ኢትዮጵያኖች ከዚህ በኋላ እንደድሮው በውጪ እየወጡ መዝናናት የለም በማለት አምባሳደሯን እንቁላል በመወርወር ከፍተኛ የሆነ ውርደት እንድተከናነብ አድርገዋል። አብረዋት የነበሩ የወያኔ ጠባቂዎችም ራሳቸውን ከድብድባው ለማስመለጥ ሲሉ ጥለዋት ሄደዋል። የስዊድን ፖሊሶች በርካታ የፖሊስ መኪናዎችን በማምጣት ጸጥታውን ለመቆጣጠር የቻሉ ሲሆን ከረጅም እገታ በኋላ በፖሊሶች እርዳታ ከመኪናዋ ወጥታ ለመሄደ ችላለች። እንቁላል አትጨርሱ ዛሬ የባንዳዎች እና የነነዋይ ውርደት […]
