Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ስልጠና አነጋጋሪ ሆኗል

$
0
0
በሃረማያ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት የህግ ተማሪ የሆነው አቤል ስሜ መንግስት ካለፈው ነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባዘጋጀው የ15 ቀናት ሥልጠና ላይ ተሳትፏል፡፡ በቴሌቪዥን የተላለፈው ማስታወቂያ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ ዩኒቨርስቲ ተመዝገቡ የሚል ስለነበረ በሚኖርበት ከተማ በሚገኘው አምቦ ዩኒቨርሲቲ መመዝገቡን የገለፀው አቤል፤ ለ15 ቀናት የሚዘልቅ ሥልጠና ላይ እሳተፋለሁ ብሎ እንዳልጠበቀ ይናገራል፡፡ አቤል ለስልጠና የተመደበው አቃቂ በሚገኘው የአዲስ አበባ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles