በድምፃዊው የተከፈተ ዘመቻ በተወዳጁ ድምፃዊ አበበ ተካ ዙሪያ በሰይፉ ፋንታሁንና አለምነህ ዋሴ የተቀናበረ ዘመቻ ተከፍቶበል። እነዚህ የበግ ለምድ የለበሱ ግለሰቦች በተለይ ሰይፉ ከዚህ ቀደም በቴዲ አፍሮ፣ እንዲሁም በቅርቡ በጥላሁን እልፍነህና (በሽተኛ በማድረግ) ሌሎች ህይወት ጣልቃ እየገቡ ጥላሸት ለመቀባትና ከህዝብ ለመነጠል ያልቆፈሩት ጉድጓድ እንዳልነበረ በግልፅ አይተናል። የለመዱትን የጥፋት ሾተላቸውን በድምፃዊ አበበ ተካ ላይ መዘዋል። አበበ ተካ […]
