(ዘ-ሐበሻ) ወደ አዋሳ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎችን ጭኖ በመጓዝ ላይ በነበረ መኪና ላይ በደረሰ አደጋ ከፍተኛ የሰው ሕይወት አለፈ። ደደቢት የስፖርት ክለብ ሻምፒዮን መሆኑ በታወቀበት በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአዋሳ ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ተስተካካይ ጨዋታን ለመከታተል ወደ አዋሳ ሲጉዙ በነበሩ የክለቡ ደጋፊዎች ላይ በደረሰው የመኪና አደጋ 2 ሰዎች ወዲያውኑ ሲሞቱ ተጨማሪ ሰዎችም ከባድ ጉዳት […]
