በአሁኑ ወቅት ከየትኛውም የትምህርት ተቋም የሚመረቅ ወጣት ሀገርህ የት ነው ተብሎ ቢጠየቅ ‹ኦሮምያ፣ ትግራይ፣ደቡብ፣ ሶማሌ፣አፋር…› ከማለት ውጪ ‹ኢትዮጵያ ናት› የሚል ለማግኘት በጣም የምንቸገርበት ጊዜ ላይ ደርሰናል፡፡*** መብላት መጠጣት፣ መልበስና ማማር ሊቀር የሚችል ተራ ነገር ነው፡፡ ማጣትና ማግኘት ተፈራራቂ በመሆናቸው ዛሬን ያጣ ነገ ያገኛል ተብሎ ይገመታልና ይህም ምንም ማለት አይደለም፡፡ አሁን እያስፈራኝ የሚገኘው ትልቁ መርዶ ግን […]
